Category: News2
የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ የከፍተኛ አመራሮቹን የሥራ መልቀቂያ ውድቅ ማድረጉ ተገለጸ። የአብን ማዕከላዊ ኮሚቴ አስቸኳይ ስብሰባ አካሂዷል። በፓርቲው ሊቀመንበር ዶ/ር በለጠ ሞላ በኩል ‘‘አሁን ላሉ በርካታ ጉዳዮች ላለፉት 4 ዓመታት ...
በአንድ ግለሰብ ቤት የሞርታር ተተኳሽ ተደብቆ መገኘቱን የአምባሰል ወረዳ ሚሊሻ ጽህፈት ቤት አስታውቋል። ጽህፈት ቤቱን እንዳለው የሞርተር ከባድ መሳሪያ ተተኳሽ በፍተሻ የተገኘው በሕዝብ ጥቆማ ነው። በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ...
መከላከያ ሰራዊታችን በውጊያ ወቅት ሀገርና ህዝብ የሰጠውን ተልዕኮ በጀግንነትና በድል ለመወጣት ሀሩር እና ብርዱ ሳይበግረው በየተራራው በየጥሻው ድንጋይ ተንተርሶ ሙቀቱን በላቡ ዝናቡን በሰውነቱ ሙቀት እየተቋቋመ ግዳጁን በድል ይወጣ...
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከዩክሬን ወደ አፍሪካ ለሚገቡ የስንዴ ምርቶች ሁኔታዎችን እንደሚያመቻቹ አሳውቀዋል። ፑቲን የስንዴ ምርቶች ወደ አፍሪካ መላካቸውን ለማረጋገጥ ሃገራቸው እንደምትሰራም ገልጸዋል፡፡ ይህን የገለፁት ከ...
ግብርና ሚኒስቴር በአማራና አፋር ክልሎች በጦርነቱ የተጎዱ የገጠር ልማታዊ ሴፍትኔት የፕሮግራም ወረዳዎችን ለማጠናከር እና የመፈጸም አቅማቸውን ለማሳደግ የሚያግዝ የተሸከርካሪና የቢሮ ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በርክክብ ስነ-ስርዓቱ...
የመተማ ወረዳ ፖሊስ ሰው በማገት ወንጀል ሲፈለጉ የነበሩ ግለሠቦች በተካሄደ ኦፕሬሽን መመታታቸውን እንዲሁም ቆስለው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን አሳወቀ። በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ መቃ ቀበሌ ልዩ ስሙ " ጎርድም " በተባለው ...
በባንኮች የደንበኞች የቁጠባ ሂሳብ መጠን 1 ነጥብ 6 ትሪሊየን ብር መድረሱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሱፐርቪዥን ዳሬክተር ፍሬዘር አያሌው፤ የዜጎች የቁጠባ ባህል በሚፈለገው ደረጃ ላይ ደርሷል...
ኢትዮጵያ እየገጠሟት ካሉ ችግሮች እንድትወጣና ሀገራዊ ምክክሩ የታለመለትን ግብ እንዲያሳካ በየአካባቢው ያሉ የሀገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች ሚና ከፍተኛ መሆኑን የጋሞ አባቶች ገለጹ። የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ያነጋገራቸው የ...
የአውሮፓ ኅብረት አባል አገራት ከሩሲያ ከሚሸምቱት ነዳጅ ሁለት ሶስተኛውን ለማገድ ከስምምነት ደርሰዋል። ውሳኔው ከሩሲያ በባሕር የሚጓጓዘውን ነዳጅ ብቻ የተመለከተ ነው። የአውሮፓ ምክር ቤት ፕሬዝደንት ቻርልስ ሚሼል እና የጀርመን ...
የዶላር ዋጋ በጥቁር ገበያና በባንክ ያሳየው ሰፊ ልዩነት ሥርዓት ካልተበጀለት ኢኮኖሚው ላይ የሚያደርሰው መዘዝ አደገኛ መሆኑን የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርሄተስፋ አመለከቱ። ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርሄተስፋ በተለ...
የሩሲያ ጦር በምሥራቃዊ ዩክሬን ስልታዊ ጠቀሜታ አላት የተባለች ከተማ መኦቅጣጠሩ ትገለጸ። ፑቲን ዩክሬን በጥቁር ባህር ወደብ ጎተራዎቿ ያከማቸችውን እህል ወደ ሌለኦች አገራት መላክ በምትችልባቸው አማራጮች ላይ ለመነጋገር ፈቃደኛ መ...
አሜሪካ ታይዋንን ከቻይና ወረራ ለመጠበቅ ኃይል ልትጠቀም እንደምትችል ማስታወቋን ተከትሎ ቻይና “ለአሜሪካ ከባድ ማስጠንቀቂያ ነው” ያለችውን ወታደራዊ ልምምድ በታይዋን አቅራቢያ ማድረጓን የሀገሪቱ ጦር አስታውቋል። የቻይና ጦር ቃል...
የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ዛሬ ባወጣው መግለጫ መንግሥት ሕግና ሥርዓትን የማስከበር ግዴታውን ለመወጣት ሕግን አክብሮ የሕግ የበላይነትን ለማስከበር እንደሚሠራ አስታውቋል። የመግለጫው ሙሉ ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል። ...
"በሰቆጣ ከተማ ለአሸባሪው ትህነግ ሊተላለፍ የነበረ አምስት ሚሊዮን ብር ከ20 ተጠርጣሪዎች ጋር ተያዘ" ሲል የአስተዳደሩ ሰላምና ጸጥታ ጽሕፈት ቤት አስታውቋል። ሃያ ሰርጎ ገብ የተባሉ አብረው መያዛቸውም ታውቋል። ሕዝብ ነቅቶ እየ...
የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ ተመስርቶ ባደረገው ኦፕሬሽን በተለያዩ ጊዜያት የተሰረቁ 22 ተሽከርካሪዎችን እና 33 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገለፀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ በጥናት ላይ በመመስረት የምርመራ እና የክትት...
"የመርዓዊ ከተማ ኗሪ በተቃውሞ ጫካ እየገባ ነው፣ በሞጣ ንፁሃን ተገድለዋል" ሲል ባልደራስ ለውነተኛ ዴሞክራሲ የሚሰኘው ድርጅት አስታወቀ። የመርዓዊ ከተማ በፍጹም ሰላም ውስጥ እንደምትገኝ አስተዳደሩ አመልክቷል። ቀደም ሲል የመረጃ...