Category: News
የኢትዮጵያን መከላከያ ሰራዊት በአነስተኛና በድንገተኛ ግጭት በመበታተን መቆም የሚገባው ላይ ሆኖ አገሩን እንዳይከላከል ለማድረግ የተከፈተውን ዘመቻ ተረድቶ መዘጋጀት የወቅቱ ጥያቄ መሆኑንን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አስታወቁ። በደረሰ...
የኦህዴድ ጽንፈኞችና "አክራሪ" የሚባለው አብን በአንድነት የጠመቁት ሕዝብን ከሕዝብ የሚያጋጭ ሴራ ዛሬ ጎንደር ላይ ተገለበጠ። ጎንደር የኢትዮጵያ ፖለቲካ ማርሽ ቀያሪነቱን አሳየ። ሰልፉ ክልሉን ለማናወጥና ሕዝብ እንዲጋጭ ሌት ተቀን...
የምርጫ ካርድ አለመውሰድ በማይፈልጉት ፓርቲና መንግስት ለመመራት መፍቀድ መሆኑ ተጠቆመ።ምርጫ ዜጎች ሀገራቸውን በተሻለ መልኩ የሚመራላቸውን ፣ ወደ እድገት እና ብልጽግና የሚወስዳቸውን መንግስት የሚመርጡበት መሳርያ መሆኑም ተገለጸ፡...
ጋጠመንን ፈተና የምንሻገረው እውነተኛ ህዝባዊነታችን ጠብቀን በመዝለቅ ነው!!!ከአማራ ብልጽግና ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ!አገራችን ኢትዮጵያ በለውጥ ሂደት ውስጥ ምትገኝ አገር ናት፡፡ በለውጡ ተስፋ ሰጭ ውጤቶች መመዘግብ የጀመሩበት ኢት...
የኢትዮ 12 ተባባሪ ከአዲስ አበባ ያነጋገራቸውን ከፍተኛ ባለስልጣን ጠቅሶ እንዳስታወቀው ምርጫው ሲጠናቀቅ ብልጽግና ሰባ ከመቶ በላይ ውስጡን እንደሚያጠራና በርካታ ሹመት በሜሪት እንደሚሆን የሰሙ፣ በመጪው ምርጫ እንደማይሳካላቸው ያ...
በአውሮፓ አንዳንድ የፓርላማ አባላትና መንግስታት እያስተጋቡ ያሉትን የተዛባ መረጃ ለመከላከል፤ በማህበራዊና በአለምአቀፍ ሚዲያዎች እየተሰራጨ ያለውን ሀሰተኛ መረጃ ለማረም የሚያስችል "Defend Ethiopia" የሚል የኢትዮጵያዊያ...
ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ላይ ባሉ አለመግባባቶችና የውይይት መጓተቶች ላይ ስብስባ እንዲጠራ በአፍሪካ ህብረት ለመሪዎች ጉባኤ ቢሮ ሃሳብ አቀረበች፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ...
ከተባበርን የማንወጣው መከራ፤ የማንሻገረው ምንም አይነት ችግር የለም - አቶ ግዛቸው ሙሉነህ የአማራ ክልል መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር የአማራ ክልል መንግሥት በክልሉ ሲካሄዱ የዋሉ ህዝባዊ ሰልፎችን አስመል...
ከአባይ ኮረንቲ ማመንጨት አትችሉም ማለት፤ ባንዲራችሁን በአደባባያችሁ ሰቅላችሁ ማውለብለው አትችሉም›› ከሚለው የቅኝ ገዥዋ የኢጣልያ የድፍረት ሙከራ ምንም ልዩነት የለውም፡፡ ጣልያን ያወረደው ሰንደቅ አላማችን ተመልሶ እስኪውለበለብ...
"ኦሮሙማ ማለት ኦሮሞነት ማለት ነው" መነሻም መድረሻም የሆነው ሃሳብ እሱ በመሆኑ አስቀደምኩት። አማራ ይትህነግ ክፉ አገዛዝ ሲጠነሰስ ጀመሮ የፈረጀው ሰርቶ የሚበላ ምስኪን፣ ጨውና ምግባር ያለው ሕዝብ ለመሆኑ ቅንጣት ሳልጠራጠር እ...
በሰሜን ሸዋና አካባቢው መሽጎ የሚገኘውን ኃይል ለመደምሰሰስ እየሰራ መሆኑን ክልሉ አስታወቀ በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋና አካባቢው ሰሞኑን ተከስቶ የነበረው የጸጥታ ችግር ዛሬ መለስተኛ መሻሻሎች እንደታዩበት፣ የተኩስ ድምጽ መቆሙን፣...
(በንጉሴ መሸሻ (ዶ/ር)) መነጋገር/ክርክር በምክንያትና በእውነት ላይ ሲሆን ከህሊና ወቀሳ ያድነናል፤ እንደየአምልኮታችንም ደግሞ ፈጣሪ ደስ ይለዋል ብለን እናስባለን። ነገር ግን በቅጥፈት ሲሆን የህሊና ወቀሳ ውስጥ እንወድቃለን። ...
በሰሜን ሸዋ የተለያዩ አካባቢዎች ከተማ ካነደደ፣ ንጽሃንን ከጨፈጨፈ በሁዋላ በየተርራራውና በመሽገውና በሚሸሽጉት ክፍሎች የተሸሸገው የጥፋት ሃይል ላይ የአገር መከላከያ እርምጃ እየወሰደበት መሆኑ ተገለጸ። ሚኒስትሩ ባወጣው መግለጫ ...
"ሕዝባችን ከመቼውም ጊዜ በላይ የተጋረጠበትን መንግስታዊ ሽብር በተደራጀ አግባብ እንዲከላከል ጥሪ እናቀርባለን!" የሚለው የአብን ክተት የአማራ ክልል መንግስትን " ከተፈጥሯዊውና መደበኛው የታዛዥነት መንፈስ ያልወጣ" ሲል በገሃድ ...
“አንድ ግዳጅ ስንወጣ ቀምለን ነው የምንመለሰው። መታተብ የለም። እንደፈለግን ልብስ አንቀይርም። ከበርሃው ጋር መመሳሰል ግድ ነው። ካልሲ ጫማ ውስጥ ተጣብቆ፣ ሰውነት ዝሎ.. የትህነግ ሰዎችን ማደን ከባድ ስራ አይደለም። ከባዱ ነገ...