Day: July 16, 2021
"እኔ ያልመራኋት ሀገር ትፈርሳለች የሚል እምነት ያለው አሸባሪው ጁንታ የሀገራችንን ህልውና ለመናድ እያደረገ ያለው ጥረት በሕዝባችን የጋራ ትግል እንደሚከሽፍ ጥርጥር የለንም" የደቡብ ብሔር ብሔረሰብ እና ሕዝቦች ክልል የደቡብ ብሔ...
የአማራ ክልል ልዩ ኃይል እየወሰደ ባለው ማጥቃት የአሸባሪውን ኃይሎች ከአማራ ክልል እያስወጣ እንደሆነ የክልሉ መንግስት አስታወቋል። ክልሉ ወደ ሙሉ ማጥቃት መዛወሩን ይፋ ባደረግ በቀን ውስጥ ነው ይህን ያለው። የአሸባሪ ቡድኑ ወረ...
ሰሞኑንን የትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ " አሸባሪ" ድርጅት ተብሎ መፈረጁን በማይቀበሉና ለጊዜው ወዳጅ በሆኑት አገራት በሚተዳደሩ የአማርኛ ሚዲያዎች " የኢትዮጵያ ህዝብ፣ ብሄር ብሄረሰቦች" እያለ ተማጽኖ ቢያቀርብም ክ...
የግብጹ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አል-ሲሲ ኢትዮጵያውያንን በልማት ማገዝ እንሻለን፣ ያ የሚሆነው ግን የውሃ ድርሻችንን የማይነካ ከሆነ ነው ብለዋል፡፡ ፕሬዝዳንቱ በሀያ ከሪማ ብሄራዊ ኮንፈረንስ ላይ ትላንት ባደረጉት ንግግር ሲሆን፣ ...
ከዚህ ቀደም ታይቶ በማይታወቅ ደረጃ ዓለም ኢትዮጵያ ላይ የያዘውን ያልተገባና ሚዛናዊነት የጎደለው አቋሙን እንዲስተካከል፣ የውጭ አገር መንግስታት እያደረጉ ያሉትን ቅጥ ያጣ ጫናና ጣልቃ ገብነቶችን፣ በተጨማሪም ህፃናትን ለውትድርና ...