Tag: POLITICS
ከሰሞኑን በእንግሊዙ የቴሌግራፍ ጋዜጣ የወጣው የምርመራ ሪፖርት መነጋገሪያ ሆኗል። ሪፖርቱ በአማራ ክልል ሰሜን ወሎ አከባቢ አጋምሳ ተብላ የምትጠራ ከአፋር ክልል የጥቂት ኪሎሜትር ርቀት ላይ የምትገኝ መንደር ሙሉ በሙሉ መውደሙን በ...
ኢትዮጵያ ባለብዙ ጀግኖች ሃገር ናት ኢትዮጵያ ሃገራችን ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበር ተግባር ከ1951 በኮርያ የጀመረው የሰላም አምባሳደርነት በሩዋንዳ በኮንጎ በቡርንዲ በላይቤርያ በዳርፉር በአብዬ በሱማሊያ እና ደቡብ ሱዳን...
"የትኛውንም ሽብር መንዛትና አሻጥር አንታገስም!" የአማራ ክልል ሰላምና የሕዝብ ደኅንነት ጉዳዮች ቢሮ ለሕዝባችን ደህንነት መረጋገጥ ሕጋዊ እርምጃ እንወስዳለን!! አሸባሪውና ወረሪው ትህነግ በክልላችን ላይ እንደ ሕዝብ ጥቃት ከፍቶ...
አሸባሪው ትህነግ ሰርጎ ገቦችን በማሰማራት የሰራዊቱ ደጀን የሆነውን ህዝባችን በሥነ-ልቦና ለመጉዳት፣ እንዲሁም መረጃ በማድረስ ለሽብር ተግባሩ እየተጠቀመበት እንደሚገኝ መረጃዎች ይጠቁማሉ። በጦር ግንባር ካለው በተጨማሪ ባልወረራቸው...
የኦጋዴን ነጻ አውጪ ድርጅት የሶማሌን ህዝብ ከፋፍሎ ግፍ ሲፈጽም እንደኖረ ፣ ግፉም የማይረሳ መሆኑንን በማስታወቀ " ይህን አሸናሪ ሃይል ከመንግስትና ከመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ጋር በመሆን እፋለመዋለሁ" ሲል አስታወቀ። ድርጅቱ ይህ...
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት መግለጫ ሙሉቃል አሸባሪው ትህነግ የአማራ ሕዝብ ላይ ያለሀጥያቱ "ሒሳብ አወራርዳለሁ" እያለ በሚዲያ ተናግሯል። በአደባባይ ዓለም እየሰማው ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሲዖል መግባት ካለበት እንደሚገባ ገልፆል...
የሬዲዮ ግንኙነቱ ተቋርጧል።የስልክ መስመሮች ድምፅ አልባ ሆነዋል።የከተማው መብራት ጠፍቷል።የወታደራዊ ሬዲዮ ግንኙነት አባላት ግን ጥበብ በተሞላበት መልኩ ከበላይ አመራርጋ የሚያገናኛቸውን ግንኙነት ፈጠሩ። የሀገሪቷ የጦሩ የሰላ ጫፍ...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ደመቀ መኮንን በወሎ ግንባር በአምባሰል ወረዳ ውጫሌ ከተማ የሚገኘውን የሀገር መከላከያ ሰራዊት፣ የአማራ ልዩ ኃይልና ሚሊሻ አባላት በአካል ተገኝተው አበረታትተዋል። ምክትል ...
አባቶቻችን በርካታ ወረራዎችን በመስዋዕትነት መክተው ሀገር አስቀጥለዋል። በአንድነት ዘምተው የሀገር አንድነትን አስቀጥለዋል። ከእነ ብዙ ውጣ ውረዱ ትውልድ አንገቱን ቀና አድርጎ እንዲሄድ አድርገዋል። በአባቶቻችን ታሪክ እየኮራን፣ ...
አንዳችን ለሌላችን ወታደር ሆነን አገርን ለማፍረስ የሚደረጉ ከንቱ ቅዥቶችን እስከ መጨረሻው ማምከን ይጠበቅብናል ኢትዮጵያውያን አንዳችን ለሌላችን ወታደር ሆነን አገርን ለማፍረስ የሚደረጉ ከንቱ ቅዠቶችን እስከ መጨረሻው ማጥፋት ይጠ...
በዚህ ወቅት አሸባሪው ትህነግ ሌሎች ተላላኪወችን ጨምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ ሂሳብ ለማወራረድና ኢትዮጵያን ለማፍረስ ጦርነት አውጆ በክልላችን የተለያዩ አካባቢዎች ግልፅ ወረራ እየፈፀመብን ይገኛል። ይህንንም ተከትሎ የክልላችንና የሀገ...
1. ህወሓትና የትግራይ ህዝብ አንድ ነው ብሎ የጥፋት ሃይሉ የሚያሠራጨው ትርክት በምንም ዓይነት መንገድ ተቀባይነት የሌለው የሀሰት ዲስኩር ነው፤ ፓርቲ እና ህዝብ አንድ ሆነው አያውቁም፣ አንድ ሊሆኑም አይችሉም፤ ይህን የውሸት ፕሮ...
አሸባሪው የህወሓት ቡድን ኢትዮጵያን በገዛባቸው 27 ዓመታት በሰራው ህዝቡን የመከፋፈል ስራ በለውጡ ማግስት “ኢትዮጵያውያንን በጋራ የሚያቆማቸው ነገር የለም፤ ሀገሪቱም በራሷ ጊዜ ትፈራርሳለች” ብሎ ቢጠብቅም ህዝቡ ግን ለለውጡ መን...
በሕግ ማስከበር ዘመቻው የነበረውን አንጸባራቂ ድል በሕልውና ዘመቻው ለመድገም ዝግጁ መሆናቸውን የአማራ ልዩ ኀይል አዛዦች ገለጹ፡፡የአማራ ልዩ ኀይል ከመከላከያ ሠራዊትና ከሚሊሻ አባላት ጋር ቅንጅት በመፍጠር በሕግ ማስከበር ዘመቻው...
በሃሚድ አወል የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከዛሬ ቅዳሜ ነሐሴ 8 ጀምሮ ሁሉም የጸጥታ አካላት “በክልሉ ሽብር ለመፍጠር በሚንቀሳቀሱ ጸረ- ሰላም ኃይሎች” ላይ የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰዱ ትዕዛዝ አስተላለፈ። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የሚገ...
የህወሃት አሸባሪ ቡድን በትግራይ ሕዝብ ላይ የሚያደርሰው በደል እየበዛ በመሆኑ በፍጥነት መወገድ አለበት" ሲሉ የሰላም አምባሳደርና የሰብአዊ መብት ተሟጋቹ ምዑዝ ገብረሕይወት ተናገሩ። የሕወሓት የሽብር ቡድን ከአመሰራረቱም ኢትዮጵያ...