Tag: POLITICS
በክልሉ ከ100 በላይ የጥፋት ሃይሎች ተደመሰሱበቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለጥፋት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አምስት የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ርዝራዦችን ጨምሮ ከ100 በላይ ሽምቅ ተዋጊዎች መደምሰሳቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡፡የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽ...
የህወሓት ታጣቂ ኃይሎች በትግራይ በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ የሚያደርሱትን ጥቃት እንዲያቆሙ አሜሪካ አሳሰበች በትግራይ ክልል በሚገኙ ኤርትራውያን ስደተኞች ላይ በህወሃት ታጣቂዎች እየደረሰባቸው ያለው ጥቃት እና ማስፈራራት ...
የአማራ ልዩ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአሸባሪው ትህነግ ተቀዳሚ ዓላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ መሆኑን ገለጹ፡፡ አሸባሪው ትህነግ በአማራና አፋር ክልል ጦርነት በመጀመር ሌላውን ኢትዮጵያዊ ሊያጠቃ ትንኮሳ እየፈጸመ መሆኑ...
"አሜሪካ ኢትዮጵያ ላይ ይህንን አይነት አካሄድ የተከተለችበት ዋና ምክንያት አሻንጉሊቷ የነበረውን ትህነግን ስለከሰረች ነው" ሲሉ አን ጋሪሰን አስታወቁ። የብላክ አጀንዳ ሪፖርት ኤዲቶር፣ ተመራማሪ፣ በምርመራ ጋዜተኝነት ታዋቂ እነደ...
በአሸባሪው ህወሃት የሚፈጽመው የሰብዓዊ ድጋፍ በማደናቀፍ የፖለቲካ ትርፍ የማግኘት ጥረት በዓለም ዓቀፉ ማህበረሰብ ሊወገዝ እንደሚገባው ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አመለከተ። ጽህፈት ቤቱ በትግራይ ክልል የሰብዓዊ ድጋፍ የሚገኝበት...
የቀድሞው ደቡብ አፍርካ ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ መታሰርን ተከትሎ በተከሰተው ብጥብጥና ዘረፋ መባባስ ተስፋ የቆረጡ ደቡብ አፍርካዊያን ንብረታቸውን ጥለው አከባቢያቸውን እየለቀቁ መሆኑን አልጃዝራ ዘግቧል። ፕሬዚዳንት ጃኮብ ዙማ በቁጥጥ...
በትግራይ አሁን👉 ህጻናት ልጆቹን ለጦርነት ያልላከ ቤተሰብ የእርዳታ እህል እንዳያገኝ ተደርጓል።👉 በህዝቡና በጁንታው አመራሮች መካከል ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል።👉 በጁንታው በሚደርስባቸው ጫና ከርሃብ ጦርነት ይሻላል ያሉ ወላጆች ህጻ...
በዚህ ወቅት መነሻ ምንጫቸው ያልታወቁ፣ ይዘታቸው ሲፈተሸ ደግሞ‹‹ትህነጋዊ›› የሆኑ ‹‹በሬ ወለደ›› ውሸቶች በትህነግ አሸባሪው በስፋት እየተለቀቁ ይገኛሉ። ሀሰተኛ መረጃው በኀረብረተሰቡ ዘልቆ በመድረስም ሕዝብን የተረጋጋ ህይወት ...
በሀገር አንድነት እና ሰላም ላይ የተደቀነውን አደጋ የመመከት ኃላፊነት በዋነኛነት የፌደራል መንግሥቱ ነው! ከ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) የተሰጠ መግለጫ መንግሥት በትግራይ ያለው ግጭት ቆሞ ለሰብዓዊ ድጋፍ ለማድ...
የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ሙሉ መግለጫ ዘመቻችን የኢትዮጵያን ሀገረ-መንግሥት የማጽናት ተልዕኮ ነው! አሸባሪው ትህነግ ከፍጥረቱ ጀምሮ ፀረ-ኢትዮጵያ ሆኖ የተነሳ ድርጅት ነው፡፡ በተለይም የአማራን ሕዝብ እንደ ቀዳሚ ጠላት ፈርጆ መነሳ...
የጋምቤላ ክልል መንግስትና ህዝብ ለሃገር ሉዓላዊነት በግንባር ያለውን ሰራዊት በስንቅ፣ በገንዘብ፣ በሞራል እና በሰው ኃይል እንደሚደግፍ አስታወቀ የጋምቤላ ክልል መንግስትና ህዝብ በሃገሪቱ ህልውና ላይ የተቃጣውን አገር የማፈራረስ ...
የመግለጫው ሙሉ ቃል በትግራይ ክልል በተካሄደው የህግ ማስከበርና የህልውና ዘመቻ አሸባሪው የትህነግ ቡድን በሀገር መከላከያ ሰራዊትና በሀገር ላይ በፈፀመው እጅግ ዘግናኝ እና አረመኔያዊ ክህደት ሳቢያ አደብ እንዲገዛ እና ሸሽቶ የቀ...
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ ላይ የሰጠው መግለጫ ሙሉ ቃል! በሀገራችን ኢትዮጵያ ከለውጡ ማግሥት አንስቶ የሕዝቦችን ፍትሐዊ የልማት፣ የሰላምና የዴሞክራሲ ሥርዓት ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ሪፎርሞችን በማ...
"እኔ ያልመራኋት ሀገር ትፈርሳለች የሚል እምነት ያለው አሸባሪው ጁንታ የሀገራችንን ህልውና ለመናድ እያደረገ ያለው ጥረት በሕዝባችን የጋራ ትግል እንደሚከሽፍ ጥርጥር የለንም" የደቡብ ብሔር ብሔረሰብ እና ሕዝቦች ክልል የደቡብ ብሔ...
የኦሮሚያ ክልል ሕዝብና መንግሥት ኢትዮጵያን በመገንባት ዉስጥ የሚመጥነዉን አስተዋፅኦ ሲያበረክት ቆይቷል፡፡ የሀገርና የሕዝብ ሉዓላዊነትና ነጻነትን ለማስከበር በሚከፈለዉ መስዋእትነት ላይ ራሱን ቆጥቦ አያውቅም፡፡ በውጪ ወረራና በታ...
ከከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ሃገራዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠው የአቋም መግለጫ ሙሉ ቃል፡- ኢትዮጵያን የማፍረስ ቅዠት በኢትዮጵያውያን የጋራ ትብብር ይመክናል! በሰሜን ኢትዮጵያ ከተካሄደዉ የህግ ማስከበር ዘመቻ በኋላ መንግስት ህዝቡ በጦ...