Tag: POLITICS
አሸባሪው ህወሃትን ለማጥፋት ወታደራዊ ማሰልጠኛ ለገቡ ዘማቾች፣ ለአገር ፍቅር መዝመት ክብርና መታደል መሆኑን የሚሳዩ ኪነ ጥበባዊ ስራዎች ይቀርባሉ። የብሄራዊ የኪነጥበብ አስተባባሪ ኮሚቴ አባልና የኪነ ጥበብ ባለሙያው ረዳት ፕሮፌሰ...
በትግራይ ተወላጆች አማካኝነት ራዕይ ለተጋሩ ኢትዮጵያውያን አገር አቀፍ ህዝባዊ ንቅናቄ ተመሰረተ።የህዝባዊ ንቅናቄውን ምስረታ በማስመልከት በዛሬው እለት አስተባባሪዎቹ መግለጫ ሰጥተዋል። አቶ ሊላይ ሃይለማርያም በመግለጫው ላይ እንደ...
አሜሪካዊው ጋሪ ላ ፍሪ በአሜሪካው የሜሪላንድ ዩኒቨርሲቲ የፓርክ ኮሌጅ ዳይሬክተር፣ የወንጀል ምርምር እና የኢኖቬሽን ዳይሬክተር እንዲሁም በዓለም አቀፍ ሽብር ላይ ጥናት የሚያደርግ ተቋም መስራች የሆኑ ስመ ጥር ባለሙያ ናቸው። በዋ...
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፣ ከአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ፣ ከአማራ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ንቅናቄ (አዴሃን) የተሰጠ መግለጫ ለውድ ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን ! ለተከበርከው የአማራ ህዝብ ! አሸባሪውና ከሃዲ...
በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በሁመራ ከተማ የሽብር ተልእኮን ለመፈፀም ቦንቦችን ታጥቆ ሲንቀሳቀስ የነበረን ግለሰብ በቁጥጥር ስር ማዋሉን የሰቲት ሁመራ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። ግለሰቡን በቁጥጥር ስር በማዋል ሌሎች ...
ዓለም አቀፍ የመገናኛ ብዙኃን በኢትዮጵያ ላይ እያካሄዱት ያለውን አፍራሽ ዘመቻ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ ኮነነ፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን ከአሸባሪው ህዋሓት ጥቃት እንዲከላከሉ እና የነቃ ተሳት...
ወጣት ቸኮል በርሔ 21 ዓመቱ ነው።ለእናቱ ብቸኛ ልጅ ነው።ወላጁ በድህነት ክፉኛ የተፈተኑ በመሆናቸው ከአራተኛ ክፍል በላይ ትምህርቱን መቀጠል አልቻለም።ያላቸው አንድ ልጃቸው በመሆኑ ያለ ዕድሜው ሐላፊነት ይሰማው ነበር። የሚወደውን...
"እምቢተኝነት ከሌለ ነፃነት አይገኝም፣ ሁልጊዜም እሺ ከሆነ ባርነትክንም እሺ ብለህ ትቀበላለህ" የወልድያ ከተማ ወጣቶች እምቢ ማለት ለነፃነት፣ እምቢ ማለት ለእኩልነት፣ እምቢ ማለት ለኢትዮጵያዊነት፣ እምቢ ማለት ለክብር፣ እምቢ ማ...
በቀርቡ ትልቅ የተባለ የዘይት ፋቢካ ያቋቋሙት ባለሃብቱ አቶ ወቅነህ አይተነው " ወራሪዉ የትህነግ ታጣቂ በአስቸኳይ ከሰላም ወዳዱ የአማራ ህዝብ ወሰን ለቅቆ እንዲወጣ፤ ይህ ካልሆነም ወጣቱ ተደራጅቶ እንዲጠብቀኝ፤ እኔም እንደ አንድ...
ናይሮቢ ሎ መንዝሊ" የተባለ ድረገጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የለውጥ ጉዟቸውን የተመለከተ ሰፊ ዘገባ ይዞ ወጥቷል። የምስራቅ አፍሪካ ሥትራቴጂክ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር እና የሳውዝሊንክ አማካሪ የሆነው አብዲዋህብ ሸኪ አ...
አቶ ቴዎድሮስ ዓለማየሁ የመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ኮንግረስ እጩ ናቸው፡፡ የአሜሪካ ዶክተሮች ለአፍሪካ ማኅበር መስራችና ፕሬዚዳንት ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በመተባበር ባደረጉት ...
የኢትዮጵያ ነጻነት ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ ራያ ራዩማ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲና ህዳሴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ የጋራ መግለጫ እየሰጡ ነው። ፓርቲዎቹ በዚህ መግለጫቸው ላይ እንዳስታወቁት፤ ይህ ቡ...
- የዓባይ ፡ ልጅ የ USAID ዋና ሃላፊዋ ሳማንታ ፓወር ዛሬ ሱዳን እንደሚገቡ ተገልጿል። በአምስት ቀናት ቆይታቸው ወደ ኢትዮጵያም የሚመጡ ይሆናል። ወይዘሮ ፓወር እንደስማቸው በጦር አውርድ ፍልስፍናቸው ነው የሚታወቁት። ዋሽንግተ...
እኔ እስከማውቀው ድረስ፤ የምእራብ አገሮች ለጥቁር አፍሪካ ሕዝቦች ሰላም፤ እርጋታ፤ ክብር፤ ነጻነት፤ ፍትሃዊና ዘላቂ ልማት ቆመው አያውቁም። በተለይ፤ ለመላው የጥቁር ሕዝብ ክብርና ነጻነት ተምሳሌ የሆነችውን የኢትዮጵያን ግዛታዊ አ...
ኢትዮጵያ በየዘመናቱ አንፃራዊ የቅርጽ እና የጂኦ ፖለቲካ ለውጥ ከማስተናገድ ውጭ ቅኝ ሳትገዛ በነፃነት ለዘመናት የዘለቀችው ልጆቿ ብሔር እና ሃይማኖት ሳይለያቸው በከፈሉት መስዋእትነት ነው፡፡ በቅኝ ግዛት ዘመን የአሜሪካ ሞግዚት ከ...
የደቡብ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጅብረት ሃምሳ አምስት አባል አገራት አባል ሳይመክሩበት ለእስራኤል በአፍሪካ ሕብረት የታዛቢ ወንበር መሰተቱን የአንድ ወገን ውሳኔ እንደሆነ አስታውቆ ነው ተቃውሞውን ያሰማው። ክስም ያ...