Month: August 2021
"ይሄ ሁሉ የአሸባሪ ቡድኑ መፍጨርጨር ‹‹የሽሮ ድንፋታ ውሃ እስኪገባበት ነው›› እንደሚባለው ወደ አማራ ክልል በወረራ የገባው የአሸባሪው ህወሃት ቡድን ከፍተኛ ሰብአዊና ቁሳዊ ውድመት እየደረሰበት ይገኛል ሲሉ በጦር ግንባር ተሰልፈ...
ጦርነቱ ከውጭ ባዕድ ኃይል ጋር መሆኑን ለመላው የዓለም ሕዝብ ማሳውቀ አንዱና ዋናው የደጀኑ ሃይል ስራ መሆን እንዳለበት የህግ ባለሞያው ጓንጉል ተሻገር " ሁሉም ሊያውቀው የሚገባ ቁልፍ ጉዳይ" ሲሉ አስታወቁ። ምዕራባውያን፣ እነ C...
(Walta) – The Ethiopian government ordered its security apparatus to take punitive measures against Tigray People’s Liberation Fronts (TPLF) ...
Journalists of Fana Broadcasting Corporate (FBC) contacted victims and survivors of the tragic atrocity committed by the terrorist TPLF against c...
Contrary to the Ethiopian government’s peace overtures and positive actions, remnants of the TPLF failed to assume equal responsibility to avert ...
አሸባሪው የህወሓት ቡድን በየደረሰበት ስፍራ ህፃናት፣ ሴቶች እና አዛውንቶች ላይ የጅምላ ግድያ መፈጸሙን የአፋር ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ አስታወቁ።ርዕሰ መስተዳድሩ በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከሀገር ሽማግሌ...
በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተላለፈ መልዕክትና ሀገራዊ ጥሪ! ኢትዮጵያ ሀገራችን በዘመናት መካከል ያጋጠሟትን ፈተናዎች እና የተጋጠሟትን የክፋት ኃይላት ሁሉ ድል በመንሣት ታፍራና ተከብራ ነጻነቷን አስጠብቃ ኖራለች። ጀግኖች እናቶቻችንና...
ወጣት ቸኮል በርሔ 21 ዓመቱ ነው።ለእናቱ ብቸኛ ልጅ ነው።ወላጁ በድህነት ክፉኛ የተፈተኑ በመሆናቸው ከአራተኛ ክፍል በላይ ትምህርቱን መቀጠል አልቻለም።ያላቸው አንድ ልጃቸው በመሆኑ ያለ ዕድሜው ሐላፊነት ይሰማው ነበር። የሚወደውን...
"እምቢተኝነት ከሌለ ነፃነት አይገኝም፣ ሁልጊዜም እሺ ከሆነ ባርነትክንም እሺ ብለህ ትቀበላለህ" የወልድያ ከተማ ወጣቶች እምቢ ማለት ለነፃነት፣ እምቢ ማለት ለእኩልነት፣ እምቢ ማለት ለኢትዮጵያዊነት፣ እምቢ ማለት ለክብር፣ እምቢ ማ...
አሸባሪው ህወሓት በራያ ግንባር በሶስት አቅጣጫ የላካቸው ኃይሎች ላይ የማያዳግም እርምጃ መወሰዱን የአማራ ክልል አስታወቀ። ትህነግ እንደ ማዕበል ገፍቶ የደፋቸው" ሲል ብዛታቸውን የገለጸው መግለጫ " ሳይመለሱ ቀርተዋል" ሲል ነው ...
አሸብር ሲሳይ ሃምሳ ሶስት ዓመቱ ነው። ስለ ትህነግ ሲነሳ ያመዋል። ጫካ በነበሩበት ወቅት ጊንጪ ተወልዶ ያደገውን ወንድሙን አጥቷል። ሁለት የአጎቱ ልጆች እንደወጡ የትግራይ አፈር በልቷቸዋል። እሱ ብሄራዊ ውትድርና ፍርሃቻ እርሻል ...
ትህነግ ያሰለፈው ጭፍራ በአፋር ህዝብ ላይ ያደረሰው አሰቃቂ ግፍ በየትኛውም ዘመን የሚረሳ እንዳልሆነ ሆስፒታል ሆነው አስተያየት የሰጡ ይናገራሉ። በድንገት ገብቶ ምንም በማያውቁና ክምኑም ጋር ግንኙነት የሌላቸው ወገኖች ላይ ፈጸመ ...
Bahir Dar 9 August, 2021(AMC) -Al-Jazeera reported that the TPLF terrorist group killed 240 civilians, including 107 children, in an attack in th...
ትናንትና ምሽት ላይ ህወሃት የተኮሳቸው ከባድ መሳሪዎች ወልድያ ከተማ በሚገኘው ሼክ ሁሴን መሐመድ አሊ አላሙዲን ስታዲዬም እና በሕዝብ መኖሪያ ቤቶች ላይ ማረፋቸው ተነገረ፡፡ የአማራ ክልል የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዋና...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ከክልሉ በመውጣት ወረራ እያካሄደ እንደሆነ በግልጽ እያስታወቀ ነው። ቃል አቀባዩ ጌታቸው ረዳ ይህንኑ መፋፋት " በግንባር ድል እየተመዘገበ ነው" ሲል በተደጋጋሚ አየገለጸው ነው።የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤ...
አአሸባሪው የህወሐት ቡድን ለውጊያ እሚያሰልፋቸው ታዳጊዎች ዕጽ እንዲወስዱ እንደሚያደርጋቸው የሚያመለክቱ መረጃዎች ከአፋር ግንባር ተገኙ፡፡ ህዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ (ህወሐት) በተወካዮች ምክር ቤት አሸባሪ ተብሎ መሰየሙ ይታወ...