Day: January 28, 2022
ውሳኔው አቃቤ ህግ ባቀረበው መሰረት የተወሰነ ነው የኤፈርት የንግድ ኩባንያዎችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ እንዲያስተዳደራቸው መደረጉና ውሳኔውም አቃቤ ህግ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት መፈጸሙ ተሰምቷል። ኮሜርሻል ኖሚኒስ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...
ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ፣ አሜሪካ ደግሞ 1.6 ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል። ድጋፉ በኢትዮጵያ ወረሽኙ እየተስፋፋ ከመሄዱ አንጻር ወቅታዊና አስፈላጊም መሆኑ ተመልክቷል። ፈረንሳይ ያደረገቸው...
በጅማ ከተማ በማህበር ተደራጅተው ሪል ስቴት ለመገንባት 7 ሚሊዮን ዶላር የቆጠቡ የዳያስፖራ አባላት የግንባታ ቦታ ተረከቡ። የግንባታ ቦታው የተሰጠው በጅማ ከተማ ሪል ስቴት ለመገንባት ከስድስት ዓመታት በፊት በማህበር ተደራጅተው ለ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበለትን የፌደራል መንግስት 122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ ። 90 ቢሊዮን ብር ለአገር መከላከያ ሚኒስቴር ስንቅና ትጥቅ ተጨማሪ በጀት እንዲሆን ተወሰኗል። ተጨማሪ በጀቱ ለሀገር ደህንነት ...
በጦርነቱ ምክንያት የተፈጠሩ ኢመደበኛ አደረጃጀቶችን ቅርጽ ለማስያዝ ስምምነት ላይ ተደረሰ መንግስት በህግ "አሸባሪ" ተብሎ ከተፈረጀ ቡድን ጋር ምንም ዓይነት ድርድር እንደሌለ ቢያስታውቅም፣ አንድ ግለሰብን ጠቅሶ ከአሸባሪ ሃይል ጋ...
Addis Ababa, Ethiopia - On Tuesday January 22nd, 2022, the tropical storm Ana formed over the Indian Ocean started moving westwards, passing...