ዶክተር ብርሃኑ ከምርጫ ተወዳዳሪነትም በላይ! የሆኑበት የቢቢሲ ምልልስ

የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር ግጭቱ ከመጀመሩ በፊት በማይካድራ ቤት ለቤት እየዞሩ መታወቂያ በመጠይቅ ጭፍጨፋ ዘር እየለዩ የፈጸመትን ጭፍጨፋ ሚዛን አልባው ቢቢሲ እያነቀውም ቢሆን እንዲሰማ አድርገዋል። በዚህ ደረጃ ዓለም ይህንን ጉድና ወንጀል እዲሰማ ማድረጋቸው ብቻ ሳይሆን ያቀረቡበት ፍስት ድንቅ ነው።

” ትህነግ ሲቪሎች ትግሬ ባለመሆናቸው ብቻ ጨፍጭፏል” … ቢቢሲ ትንታጉን ሊከላከል ባለመቻሉ በጥርጣሬ ትህነግ ተብለው ከ100 በላይ አዲስ አበባ የታሰሩ ይትግራይ ተወላጆች ጉዳይ ትክክል እንደሆነ ሲጠይቅ ” አንድ ነገር ግልጽ ላድርግልህ በማንኛውም ምስኪን ሲቪሊያን ላይ በየትናውም ቦታ የሚወሰድ እርምጃ አልደግፍም” ሲሉ ብርሃኑ ነጋ ተፈጥሯዊ እምነታቸውን አጉልተው አሳዩ። ቀጠሉና በአዲስ አበባ የተደራጁ ከባድ መሳሪና ቦንብ የታተቁ ስለመያዛቸው ሲናገሩ ግን አላነገራገሩም። እነዚህ ሰዎች በሚኖሩበት አካባቢ ብቻ ሳይሆን በመንፈሳዊ ተቋማት ሳይቀር መሳሪያ ቀብረው አገሪትይ ላይ ግጭት ለማስፋፋት ይሰሩ እንደነበር ገልጸዋል።

ከጅምሩ ትህነግ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጊዜ መስጠት ያልፈለገ፣ የኢትዮጵያን መከላከያ ሃይል ያገተ፣ ብሎም በማይገባ አኳኋን በክህደት መጨፍጨፉን በመግለጽ አንድ ዓይና ሆኖ ለኖረው ቢቢሲ እወነቱን ግተውታል …. ያድምጡ

https://www.bbc.co.uk/programmes/p08zjhkv

Leave a Reply