Day: January 28, 2022
አሸባሪው የህወሓት ቡድን በአፋር ክልል ጋሊኮማ መጠለያ ውስጥ በነበሩ ሰዎች ላይ የፈፀመውን ጭፍጨፋ ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለማሳወቅ እየሰራ መሆኑን የሰመራ ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። ዩኒቨርሲቲው በጋሊኮማ ጭፍጨፋ ዙሪያ ባካሄደው ጥና...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሶስት ዓመታት በኋላ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራ በተሳካ ሁኔታ ማከናወኑን አስታወቀ። አየር መንገዱ የሙከራ በረራውን ያከናወነው ከአዲስ አበባ ወደ ኬንያ ባካሔደው የደርሶ መ...
(Xinhua) -- Recent successes achieved in exporting Ethiopian coffee to China will provide a roadmap in leveraging export potential of other...
ውድ ጓደናችን ሰላም ታደሰ ፋሪስ ዘወትር እንደምንመኘው ከምትወጂው ቀን፣ ከምትፈጊው የሕይወት አጸድ፣ ተፈለግሺው አጋር ጋር በተጻፈልሽ በዚያ ቀን ገጠምሽ። አንቺና ወድሽ በምታውቁት መንገድ በታልቁ ፈጣሪ እገዛ እዚህ ስላደረሳቹህ ም...
ከፍተኛ ደረጃ ድርቅና ሰው ሰራሽ ቀውስ የሚያምሳት ኢትዮጵያ የዘንድሮው የእንቁላል ቀን እንቁላልን በመመገብ የተሻለ እንኑር /Eat more egg live better/ በሚል መሪቃል ማክበሯን የግብርና ሚኒስቴር በፌስ ቡክ ገጹ አመል...
በሀገረ ሊባኖስ፣ ቤይሩት ከተማ በሚገኝ አንድ ሰፈር ውስጥ ነው። በፎቶው ላይ የምትመለከቱት የአስር ዓመት ሶሪያዊ ልጅ ሑሴን ይባላል። ሑሴን ቆሻሻ ከሚጠራቀምባቸው ገንዳዎች እየሄደ ሰዎች ተጠቅመውባቸው የጠሏቸውን የፕላስቲክ ኮዳዎች...
ሰሞኑን የነስብሃት ነጋን መፈታት አስመልክቶ ውሳኔው ተገቢ አለመሆኑን አስተያየቴን በአደባባይ ገልጫለሁ። ተገቢ አይደለም ያልኩበት ምክንያት ግን እንደብዙሃኑ በስሜትና በቁጭት ላይ ብቻ የተመሰረተ አልነበረም። በቁጭትና በስሜት የተቃ...
በአንዳርጋቸው ጽጌ - የነስብሃት ነጋ መፈታታ ለጦርነቱ የፖለቲካ መቋጫ ለማግኘት ከሆነስ? ይህን ጉዳይ በሁለት ከፍሎ ማየቱ የተሻለ ነው። ከአሜሪካ መንግስት ፍላጎትና ከኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት አንጻር።1) በአሜሪካኖች የሚገፋ የ...
(CNN)President Joe Biden has been in office for just over a year, but former South Carolina Gov. Nikki Haley has seen enough: She wants him to re...
Assesses Its Options as Fears Mount Over Ukraine Crisis https://www.cnbc.com/video/2021/10/07/gas-crisis-why-natural-gas-prices-are-soaring.html ...
Emmanuel Macron's conversation with Vladimir Putin today comes amid rumblings of disquiet with the U.S. approach to Ukraine. By Colm Quinn, ...
በዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል ውስጥ የሚገኘው የከተማ አስተዳደሩ ያስገነባው የዳያሊሲስ ማዕከል ግንባታ ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ ለአገልግሎት ዝግጁ የማድረግ ስራ እየተሰራ ይገኛል፡፡ ሰላሳ የዳያሊሲስ ማሽኖች የሚኖሩት ማዕከሉ የህፃና...
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ቢሮ ኦቻ ከየአቅጣጫው እንደሰማና "ሊተነበይ የማይችል" ሲል የጦርነቱን ሁኔታ አመልክቶ ባወጣው ሪፖርት በደቡብ ምዕራብ ሽራሮ ከተማ፣ በወልቃይት ፀገዴና በምዕራብ ዞን ሁመ...
The House of Peoples Representatives has shortlisted 42 candidates out of individuals nominated by the public to oversee the forthcoming national...
Meet the two African giants behind the AU (former OAU) anthem: It was written as a poem titled “Proud to be African” by Ethiopian poet Tsegaye Ga...
"ወሳኙ ጉዳይ አገልግሎት ማቀላጠፍ፣ በዋናው መስሪያ ቤት የኦንላይን አገልግሎት ማስፋት፣ የአገሪቱን የዲፕሎማሲ ፓኬጅ መተግባር እንጂ ሰፊ ቤትና ሕንጻ ተከራይቶ፣ ወጥ ቤት ሳይቀር አሰልፎ ውጭ አገር ከሙሉ በኤሰብ ጋር በመኖር በመከ...