Day: February 16, 2022
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 302 ቦይንግ 737-800 ማክስ አውሮፕላን የመከስከስ አደጋ በደረሰበት ስፍራ ለሚገነባው ሀውልትና ፓርክ የወጣውን ዓለም አቀፍ የንድፍ ውድድር የኢትዮጵያዊው አርክቴክት አለበል ደስታ ድ...
በአፍሪካ ቀንድ በተከሰተው ድርቅ ሳብያ ከ1.5 ሚሊዮን በላይ የቁም እንስሳት መሞታቸውን እና የሰብል ምርትንም በከፍተኛ ደረጃ መቀነሱን የተባበሩት መንግስታት የግብርና ድርጅት ኃላፊ ገለፁ። በአካባቢው ጉብኝት ያደረጉት በድርጅቱ የ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን መተማ ወረዳ ሰው አግተው ከቤተሰቦቻቸው 160ሺህ ብር የተቀበሉ ሁለት ግለሰቦች እያንዳንዳቸውን በ22 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጡ መወሰኑን የዞኑ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፍርድ ቤቱ የሕዝብ ግ...
መነሻቸውን ከአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ያደረጉ 19 ሺ 447 ጥይቶች እና 3 ሽጉጦች በህገወጥ መንገድሲዘዋወሩ የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ባደረገው ክትትል ከአዲስ አበባ ፖሊስ እንዲሁም ከአማራ እና ከኦሮሚያ ፖሊስ...
1ኛ ተከሳሽ ታምራት ማቲዮስ እና 2ኛ ተከሳሽ አዱኛ ቱኒ የተባሉ የ20 አመት እድሜ ያላቸዉ ወጣት ተከሳሾች የመሰረተ ልማት አውታሮችን ለመጠበቅና እና ለመቆጣጠር በ1996 ዓ.ም በወጣዉ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የወንጀል ህግ አንቀፅ 32/1...
እራሱን አስመጭ ነኝ በማለትና በሀሰት በተዘጋጁ መንግስታዊ ሰነዶቸ በመገልገል ለተሸከርካሪው ሊብሬና ታርጋ ሊያወጣ ሲሞክር በቁጥጥር ስር የዋለው ተከሳሽ በ16 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራትና በ10 ሺህ ብር የገንዘብ ቅጣት እንዲቀጣ ...
ጄኔራል ታደሰ ወረደ እና ሌተናል ጄኔራል ጻድቃን ገ/ተንሳኤን ጨምሮ በ74 ተከሳሾች ላይ የተመሰረተውን የዐቃቤ ሕግ ክስ ለመስማት ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ በእነ ጄኔራል ታደሰ ወረደ የክስ መዝገብ የተከሰሱት የህውሐት ወታደራዊ ቡድን አ...