Month: February 2022
የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ አሸብሪው የህወሀት ቡድን 9ኛ ዙር ስህተት ከመፈፀም እንዲቆጠብ አሳሰቡ። የሰሜን ምዕራብ ዕዝ የተሻለ የስራ አፈፃፀም ላስመዘገቡና የመቆያ ጊዚያቸውን ለሸፈኑ የሰራዊት ...
በአፋር፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና እና ሕዝቦች እንዲሁም በሶማሌ ክልሎች የከፋ ድርቅ በማጋጠሙ ሚሊዮኖች ለችግር መጋለጣቸውን ዩኒሴፍ ገለጸ። በአራት አስርት ዓመታት ውስጥ ለከፋ ድርቅ መጋለጣቸው የተገለጸው ደቡብ፣ የኦ...
የምዕራቡ ኮሪደር ፀረ-ኢትዮጵያ ኃይሎች ኢትዮጵያን ለማጥፋት በቅንጅት እየሠሩበት ያለ ኮሪደር ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህንን ኮሪደር ለመጠበቅ እስከ ደማችን ጠብታ ድረስ እንዋጋለን ሲሉ ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ፡፡ ፊልድ ማር...
የአማራ ህዝብ ጠላቶች አንድነቱን ለመሸርሽር፣ ሀይሉን ለመበተን፣ አቅሙን ለማዳከም፣ አጋር አልባ ለማድረግ፣ "በዘላቂነት ማህበራዊ ረፍት ለመንሳት" ብሎም ቀጣይ የፖለቲካ ሀይል እንዳይሆን ለማድረግ የታቀዱና የተቀናጁ ሴራዎችን ሲፈፅ...
- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ግድያው በክልሉ ፖሊስ አባላት የተፈጸመ ነው ሲል አስታውቋል በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ሸዋ ዞን ቦሰት ወረዳ የተፈፀመውን ግድያ እያጣራ መሆኑን የኦሮሚያ ፖሊስ ዛሬ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። የኢ...
(በዶክተር መሐመድ በሽር፣ በጅማ ዩኒቨርስቲ የህፃናት ሐኪም የተፃፈ) አንድ አባት ልጅ ታሞበት አገኘውት፣ እባካችሁ እርዱኝ እያለ ይማፀናል። አይዞህ ብለን ካርድ አውጥተን ልጅን ምርመራ ጀመርን። በምርመራውም ልጅ በደረት ውስጥ በቋ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ባለፈው ህዳር ወር በመንግስት የጸጥታ አካላት በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ 14 የከረዩ የሚችሌ ገዳ አባላት በግዳጅ ወደ ጫካ ቦታ ተወስደው፤ ጭካኔ በተሞላው ሁኔታ በጥይት ተመተው መገደ...
The African Union has suspended Burkina Faso from all its activities within the continental organisation following the January 24 Coup that ouste...
በአፍሪካ ታላቁ እና የአህጉሪቱ የአቪየሽን መሪ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የ " ቦይንግ 737 ማክስ " አውሮፕላኑን ዛሬ ጥር 24 ቀን 2014 ዓ.ም ዳግም ወደ አየር መለሰ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ የቦርድ ሰብሳቢ፣...
መላኩ ሸዋረጋ የተባለው ተከሳሽ በገቢዎች ሚኒስቴር አዳማ ቅ/ፅ/ቤት የኦዲት ባለሙያ ሆኖ ሲሰራ አንድ ሚሊየን ብር በባንክ አካውንት እንዲገባለትና 5 መቶ ሺህ ብር ገንዘብ ሲቀበል የተገኘው ተከሳሽ በፈጸመው የሙስና ወንጀል በፅኑ እ...