Day: June 14, 2022
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከህወሓት ጋር እስካሁን ድርድር ተጀምሯል የሚባለው ወሬ መሰረተ ቢስ መሆኑን ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ ከህወሓት ጋር ለመደራደር ኮሚቴ ...
በትግራይ ክልል፣ መቀለ ከተማ ውስጥ አምስት የትግራይ ቲቪ ጋዜጠኞች ለሳምንታት በእስር ላይ መሆናቸውን ባልደረቦቻቸው ለቢቢሲ ተናገሩ። በቁጥጥር ስር መዋላቸው የተገለፁት ጋዜጠኞች ክስ ያልተመሰረተባቸው ሲሆን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸ...