Author: topzena1
የጽንፈ ዓለም ሁሉ ፈጣሪና የመልካምነት ሁሉ ምንጭ የሆነውን ፈጣሪ እንደ ሀገርና እንደ ሕዝብ፣ እንደ መሪና እንደ ዜጎች፣ በየቋንቋችንና በየእምነታችን ከልባችን እናመስግነው። ከክፉ ወረርሽኝ ጠብቆናል፣ ከአንበጣ መንጋ ታድጎናል፤ ድ...
በጀግንነት የተሰውትን የጀግናው እሸቴ ሞገስና የልጁ ይታገሱ እሸቴ ግለ ታሪክ የያዘ “ሞትን ያስበረገጉ ጀግኞች” መጽሐፍ ተመረቀ፡፡ ኢትዮጵያ ታሪክ ከማይዘነጋቸው ጀግኖች ልጆቿ መካከል አሸባሪውን የህወሃት ቡድን በመፋለም በጀግንነት...
የአርሲ ዞን አንዷ ከተማ በቆጂ ከአትሌት ደራርቱ ቱሉ እስከ ቀኒሳ በቀለ፤ የዲባባ ስኬታማ ቤተሰብ እና ሌሎችም በቁጥር የላቁ ስኬታማ አትሌቶች ከዚህች ስፍራ ወጥተዋል። በአንድ ወቅት ዓለምን ያስደመሙ አትሌቶች ይፈልቁባት የነበረችው...
በውጭ ሀገር የሚገኙ ጽንፈኛ ሚዲዎችን በመጠቀም ሀሰተኛ መረጃዎችን በማሰራጨት ህዝብ ማህበራዊ ዕረፍት እንዲያጣ በማድረግ መንግስት ለመገለበጥ በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ መያዛቸው ተገለጸ። ቅድሚያ ዕቅዳቸው ባለስልጣናትን መግደል እን...
የዓለም ባንክ ለኢትዮጵያ የመንገድ ግንባታ የሚውል ከ850 ሚሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍ ሊያደርግ መሆኑ ተሰማ። ይህ ድጋፍ በጦርነቱ ለተጎዱ ክልሎች ከተፈቀደው 300 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ነው። የኢትዮ 12 መረጃ ምንጮች እንዳ...
“These horrific killings in Tole, allegedly at the hands of the Oromo Liberation Army, reveal its perpetrators’ utter disregard for human life. T...
ከአራት ቀናት በፊት "አቶ" በሚባለው ቦታ ወደ ሶማሌ ክልል አፍዴር ዞን የገባው አሸባሪው የአልሸባብ ታጣቂ ቡድን "ሁልሁል" በሚባል ንዑስ ቀበሌ ከተከበበ በኋላ ሙሉ ለሙሉ ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፍ መደምሰሱን የሶማሌ ክልል ፀጥታ ምክ...
የሸኔ ታጣቂዎች በቶሌ ቀበሌ በንጹሓን ዜጎች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ከጥቃቱ የተረፉ ሰዎች ነግረውኛል ሲል አምነስቲ ኢንተርናሽናል ባወጣው መግለጫ አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ታጣቂዎች በን...
በአማራ ክልል የተጀመረው መካናይዜሽን ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። መካናይዜሽን የእርሻ መሳሪያዎችንና ቴክኖሎጅዎችን ተጠቅመን ምርትና ምርታማነትን የምናሳድግበት ዘዴ ነው ብሏል ቢሮው። በክልሉ ከባለፉት ዓመታት በ...
በአዲስ አበባ ከተማ እና በዙሪያው የሽብር ጥቃት ለመፈፀም ሲንቀሳቀሱ ነበሩ 51 ጽንፈኛ የፋኖ አባላት፣ 174 የህወሓት ጁንታ ቡድን አባላት፣ 98 የሸኔ ቡድን አባላት፣ በከተማው ሁከትና ብጥብጥ ለማስነሳት ሙከራ ሲያደርጉ የነበሩ ...
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ትኩረቱን የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ በማተኮር 19ኛውን አለም አቀፍ ኮንፈረንሱን እያካሄደ ነው። ሳይንሳዊ ትንታኔዎችን የተከተለ የኢኮኖሚ ፖሊሲ ማሻሻያዎችን ለመቀበል የገንዘብ ሚኒስቴር ዝግጁ ነው...
Ethiopia has secured 4.2 billion US Dollar in the form of remittance during the concluded fiscal year. The Ethiopian Diaspora service deputy Dire...
Russia and Ukraine signed a landmark deal on Friday to reopen Ukrainian Black Sea ports for grain exports, raising hopes that an international fo...
በሙስና ወንጀል የተከሰሱት ሁለቱ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች ላይ የዐቃቤ ሕግን ማስረጃ የመስማት ሂደት ተጠናቆ የመከላከያ ማስረጃ እንዲያቀርቡ ብይን ተሰጠ፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሙስና ጉዳዮ...
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በመጪው ማክሰኞ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ አንደሚገቡና የሁለት ቀናት ቆይታ እንደሚኖራቸው ታውቋል። በቆይታቸውም ከከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች፣ ከአፍሪካ ህብረት ተወካዮች ...
በሚሊሊዮን የሚቆጠር የተለያዩ ኣገራት ገንዘብና 24 ሚሊየን 339 ሺህ 280 ብር የሚያወጣ ከ6 ኪሎ በላይ ወርቅ ተያ።ህገ ወጥ ገንዘብና ወርቅ የተያዘው በትናንትናው ዕለት መነሻዉን አዲስ አበባ መድረሻዉን ምስራቅ ሐረርጌ ሐረር ያ...