Month: January 2021
በትግራይ " ህግ ማስከበር" በሚል መንግስት በወሰደው እርምጃ የትህነግ አቋም እንዳይመለስ ሆኖ መንኮታኮቱን በርካቶች ይመስከራሉ። ሆኖም ግን ከጦርነቱ ጎን ለጎን የሚሰሙት መረጃዎች ሕዝብን ግራ እያጋቡ መሆናቸውም የዛኑ ያህል እየተ...
የአክሱም ዩኒቨርሲቲ ተመራቂ ተማሪዎችን ጥር 20 እና 21 በመቐለ ዩኒቨርሲቲ ኹሓ ካምፓስ ተቀብሎ እንደሚያስተምር አስታወቀ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ገብረእየሱስ ብርሃነ የመማር ማስተማር ሂደትን አስመልክተው ለመገናኛ ብ...
የትግራይ ቴሌቪዥን ጋዜጣኛ የነበረው ዳዊት ከበደ በስም ካልተጠቀሰ ጓደኛው ጋር በጸጥታ ሃይሎች መገደላቸውን የጀርመን ድምጽ ዘግቧል። ዘገባው ሙሉ መረጃ ባያቀርብም በመቀለ ባለ ዘጋቢው አማካይነት ማረጋገጫ ሰጥቷል። የትግራይ ተወላጅ...
Hundreds of people have been killed or injured in violence that enveloped Sudan’s Darfur region in recent days, dampening hopes for long-lasting ...
By Afp <p class="has-drop-cap" value="<amp-fit-text layout="fixed-height" min-font-size="6" max-font-siz...
"የትኅትና ገመድ የመጨረሻዋ ቋጠሮ ብርቱ ክንድ ናት። ከተሠነዘረች ሳታደቅቅ አትመለስም" ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ገለጹ። ጠቅላይ ሚንስትርሩ ይህን ያሉት ለጥምቀትና ከተራ በዓል እንኳን አደረሳችሁም መልዕክት ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ ላይ ዛሬ ባስተላለፈው ውሳኔ የሕወሃትን ሕጋዊ ሰውነት መሰረዙን አስታውቋል፡፡የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሕግ ከተቋቋመባቸው ዋና ዋና ተግባራት አንዱ የፖለቲካ ፓርቲዎች...
n early 2018, amidst incessant protests especially in Ethiopia’s Oromo and Amhara regions, Abiy Ahmed Ali became the new prime minister of Ethiop...
ሃኪሙ የተረኛ ስም ጠራ፤ አስናቀ “ አቤት” ብሎ ከተቀመጠበት ተነሳ፡፡ ሃኪሙ አስናቀን በምልክት “ የት አለ” ሲል ጠየቀው፡፡ አስናቀ መዘናጋቱን አስታወቆ የተጠየቀውን ሊያመጣ ላፍታ ወደ ውጭ ተመለሰ፡፡ ከሃኪሙ ቢሮ ወጣ ! ብዙ የ...
በኬንያ አዲስ የኮሮናቫይረስ ዝርያ መገኘቱን ከመንግሥት ጋር ግንኙነት ያለው የሕክምና ምርምር ተቋም ባወጣው የመጀመሪያ ደረጃ ጥናት አመለከተ። ለኬንያ አዲስ የሆነው ዝርያው ከሰኔ ወር እስከ ጥቅምት ድረስ የተሰራን ጥናት ተከትሎ በ...
CAIRO (AP) – The death toll from tribal violence between Arabs and non-Arabs in Sudan’s West Darfur province climbed to at least 83, including wo...
#FakeNewsAlert ከ1.1 ሚሊዮን በላይ ተከታዮች ያሉት እንደወረደ (Endewerede) የተባለ ይህ የፌስቡክ ገጽ የቀድሞው የሱዳን መከላከያ ሚኒስትር ኮ/ል ኢብራሂም ሸምሰዲንን ያሳያሉ ያላቸውን ምስሎች ዛሬ አጋርቷል። ከፎቶ...
በትግራይ ክልል የተካሄደውን የህግ ማስከበር ዘመቻ ተከትሎ በጁንታው አባላት ጉዳት ደርሶበት ከጥቅም ውጭ ሆኖ የነበረው የኤሌክትሪክ መስመር ጥገና ተደርጎለት በዛሬው እለት አገልግሎት መስጠት መጀመሩ ተገለጸ። በትግራይ ክልል በጁንታ...
ኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ተኛው አገራዊ ምርጫ የክልል ቢሮዎችን ለመክፈት የሚያስፈልጉ ትብብሮች እንደደረጉለት ለክልል መስተዳደሮች በድጋሜ ጥሪ አቀረበቦርዱ በተለያዩ ወቅቶች ከክልል መስተዳድር ሃላፊዎች ጋር ውይይቶችን በማከ...
በትግራይ ክልል ውስጥ "በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በረሃብ ምክንያት ለሞት ሊዳረጉ እንደሚችሉ" አንድ የመንግሥት ባለስልጣን መናገራቸውን ከእርዳታ ሠራተኞች ጋር ከተደረገ ስብሰባ ላይ ሾልኮ የወጣ ማስታወሻ ላይ የሰፈረ ጽሁፍ አመለ...
ወደ አሜሪካ የሚጓዙ የመካከለኛው አሜሪካ ስደተኞች ቡድን በጓቲማላ የፀጥታ ኃይሎች ዱላ እና አስለቃሽ ጭስ መንገዳቸው መዘጋቱ ተገለጸ፡፡እሁድ ዕለት ከሆንዱራስ ድንበር አቅራቢያ በሚገኝ አንድ ጎዳና ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ታ...