Month: January 2021

በጉለሌ እጽዋት ፓርክ ውስጥ የተነሳው እሳት በቁጥጥር ስር መዋሉ ተገለፀ

ዛሬ ከቀኑ ሰባት ሰዓት አካባቢ በአዲስ አበባ ጉለሌ እጽዋት ፓርክ ውስጥ እሳት ተነስቶ በተደረገው ርብርብ የከፋ ጉዳት ሳያስከትልና ወደ ሌላ ቦታ ሳይስፋፋ በቁጥጥር ስር መዋሉን ም/ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ፓርኩ…

በጋምቤላ ፓርክ ነጭ ጆሮ ቆርኬዎችና ዝሆኖች በህገወጦች እየታደኑ ነው

በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ ውስጥ በሚገኙ እንስሳት ላይ ከፍተኛ ህገ ወጥ አደን እየተካሄደ መሆኑን የፓርኩ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን በበኩሉ “በጋምቤላ ብሔራዊ ፓርክ የብዝሃ ህይወት ሀብት…

ኢትዮጵያ ወርቅ እንዳትሸጥ ዘመቻ ተጀምሯል፤ ኢትዮጵያዊያን ለእርስ በርስ ሽኩቻ ትኩረት ሰጥተዋል

ኢትዮጵያ ወርቋን ግጭት ካለባቸው ዞኖች እንደምታወጣ በማስመስል የተጀመረውን ዘመቻ በስውር ከሚመሩት መካከል አንዱና ዋና ነዋሪነታቸው እዛው ሲውዘርላንድ የሆነ የትህነግ ግንባር ቀደም አባል እንደሆኑ፣ ለጊዜው በስም መጥቀስ አስፈላጊ ባይሆንም ህዝብ እንደሚያውቃቸው…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመንግስት ልማት ድርጅቶች የእዳ ጫና ለማቃለል እና ውጤታማ ሆነው እንዲዘልቁ ለማስቻል የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አጸደቀ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 95ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፏል፡፡ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው ከፍተኛ የዕዳ ጫና ያለባቸውን የመንግስት የልማት ድርጅቶች የዕዳ ጫና ለማቃለል የቀረበ የውሳኔ…

ስለ ልደቱ ሰላይነት የአይን እማኝ ምስክርነት- እስከ ዛሬ አፍኜ ይዤው ነበር

ሰላም ወገኔ ባላውቅህም ከምትጽፋቸው በመነሳት ቁስለትህ ተሰማኝ በማለት ይጀምራል የተላከልኝ ምስክርነት፡፡ እኛ የደህንነት ሰዎች በስራ አጋጣሚ ያገኘናቸውን መረጃና ማስረጃዎች አደባባይ ለማውጣት የሙያ ስነ ምግባራችን ስለማይፈቅድ ይህን ጉዳይ እስከ ዛሬ አፍኜ…

የህወሓት የጥፋት ቡድን ዘርፎ የደበቀው መድሃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ በቁጥጥር ስር ዋለ

የህወሓት የጥፋት ቡድን ከጤና ተቋማት ዘርፎ የደበቀው አራት ባለተሳቢ የጭነት ተሽከርካሪ ሙሉ መድሃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ በቁጥጥር ስር መዋሉን የመከላከያ ጤና መመሪያ አስታወቀ። በቁጥጥር ስር የዋለው መድሃኒትና የሕክምና ቁሳቁስ ከሰሜን ዕዝ…

አዲስ አበባ – ለመምህራን ይከፈል የነበረውን የቤት አበል ከብር 850 ወደ ብር 3 ሺህ እንዲሻሻል ተወሰነ

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ለመምህራን ይከፈል የነበረውን የቤት አበል ከብር 850 ወደ ብር 3 ሺህ እንዲሻሻል መወሰኑ ተገለጸ፡፡ የከተማ መስተዳድሩ ካሁን በፊት በከተማው ትምህርት ቤቶች ለሚያስተምሩ መምህራን 5 ሺህ የመኖርያ…

ባለቤት አልባ ሕንጻዎች በግልጽ ጨረታ እንዲሸጡ ተወሰነ፣ ኮንዶሚኔም ቢቶቹ ለተጠቃሚዎች በህግ አግብባ ይሰጣሉ

የአዲስ አበባ ከተማ ካቢኔ ባካሄደው ስብሰባ ህገ ወጥ የመሬት ወረራ፤ ባለቤት አልባ ህንፃዎች፤ የኮንደሚኒየም ቤቶች፤ የቀበሌ መኖርያና ንግድ ቤቶችን አስመልክቶ በጥናት የተገኙ ግኝትቶች ላይ የውሳኔ ሃሳብ አስተላለፈ፡፡ባለቤት አልባ ህንጻዎች ይሸጣሉ።…

ወርቅ ላበደረ ጠጠር ! – “ኢሳያስ ችግራም ነው”- ጥላው የምርጫ ካርድ የማይሰጠው… ይልቃል ጌትነት

ችጋራም መባል ያለበት ኢሳያስ አፈወርቂ ሳይሆን ሃያ ሰባት አመት ኢትዮጵያን ሲዘርፍ ኖሮ የያዝከውን ይዘህ ሰላም ስጠን ሲባል ጥጋብና ዕብሪት ዳግመኛ የስልጣን ረሀብ ውስጥ የከተቱት ህወሃት ነው። ቅር የሚለው ይበለው በግሌ…

የተመድ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽነር ፊሊፖ ግራንዲ በትግራይ ክልል የሚገኙ የኤርትራ ስደተኛ መጠለያ ጣቢያዎችን ጎበኙ

የሰላም ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚልም ኢትዮጵያ ስደተኞች በማኅበራዊ ጉዳዮች እንዲሳተፉ ፖሊሲ በመቅረጽና የተለያዩ ተግባራትን በማከናወን ላይ ትገኛለች ብለዋል።በጉብኝቱ ላይ የሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል ጨምሮ ፣የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን…

ነፃ መሬትና በቂ ሬሽን ለማግኘት ወደ ትግራይ እንድንሄድ ታዘናል – የኦነግ ሸኔ ታጣቂ

የህወሓት የጥፋት ቡድን በመከላከያ ሰራዊት ላይ ጥቃት ከሰነዘረ በኋላ ከኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጪሊሞ ጫካ ስልጠና ላይ የነበሩ የኦነግ ሸኔ ታጣቂዎች ጁንታውን ለማገዝ ወደ ትግራይ መጓዛቸውን በተሃድሶ ስልጠና ላይ…

ለኢትዮጵያ መሞት የማይገኝ እድል!! የአብይ አሕመድ መልዕት

ለኢትዮጵያ መሞት የማይገኝ ዕድል መሆኑ እንደማይገባቸው ሁሉ፣ ኢትዮጵያን ለመግደል መነሣት የመጨረሻው ርግማን እንደሆነ አያውቁም። ሞት እንደሆን የማይቀር የሰው ልጅ እዳ ነው፤ ከሆነ አይቀር ለታላቋ ሀገር ለኢትዮጵያ ቢከፈል ትልቅ ክብር ነው።…