Month: July 2021
በኢትዮጵያ መፈንቅለ መንግስት ከተደረገ በሁዋላ እነማን ባለ ስልጣን ሆነው እንደሚመደቡ የሚያሳይ ሰነድ መያዙ ተሰማ። ሰነዱ የተያዘው ፖሊስ በተመረጡ ድንገተኛ ቦታዎች ባካሄደው ፍተሻ እንደሆነ ታውቋል። መከላከያን ለማፍረስ የሚደረግ...
"ምንን፣ ለምን፣ እንዴት፣ የትና መቼ ማድረግ እንዳለብን ጥብቅ ዕቅድ አለን። ውጤቱን በጥቂት ጊዜ ውስጥ ወዳጅም ጠላትም ያየዋል። ሠራዊታችን አስፈላጊ ሲሆን እጅን በአፍ ላይ ለሚያስጭን ተልዕኮ ተዘጋጅቷል" ሲሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ...
ከማዕከላዊ ጎንደር ዞን ምስራቅ ደንቢያ ወረዳ 13 የሚደርሱ ሰዎችን አሳፍራ በጣና ሃይቅ በጉዞ ላይ የነበረች አነስተኛ ጀልባ መሰወሯን ፖሊስ አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ምክትል ኮማንደር ቸርነት አስማረ ለኢዜአ እ...
The current Director-General of World Health Organization, Dr. Tedros Adhanom, has been proving to the world that he is an advocate of the terror...
"እንደ ከዚህ ቀደሙ ሌቦችን እየረገምን መቀመጥ ሳይሆን እርምጃ እየወሰድን ብልጽግናችንን እናረጋግጣለን" እንደከዚህ ቀደሙ ሌቦችን እየረገምን መቀመጥ ሳይሆን መንጥረን በማውጣትና እርምጃ በመውሰድ ብልጽግናችንን እናረጋግጣለን ሲሉ የ...
The terrorist group TPLF has blocked the humanitarian assistance being transported to Mekelle through Afar region by bombarding the road with hea...
ሲገባና ሲወጣ አዲስ አበባ አውሮፕላን ማረፊያ አርፎ የሚፈለገው ቁጥጥር ከተደረገ በሁዋላ ለመንቀሳቀስ በተደረሰ ስምምነት መሰረት የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለትግራይ ክልል ሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት በሚል ከአዲስ አበባ ወደ የመጀመሪያ ...
ሀምሌ 10/2013 (ኢዜአ) ጨፌ ኦሮሚያ በክልሉ የፍትህ ተደራሽነትና ትክክለኝነትን ለማረጋገጥ ያግዛል ላለው የባህላዊ ፍርድ ቤቶች ምስረታ እውቅና የሚሰጥ አዋጅ አጸደቀ። ጨፌው የ2014 የክልሉ በጀት 124 ቢሊዮን ብር እንዲሆን ...
ጁንታዉ በተስፋ-መቁረጥ ስሜት የከፈተዉን ጥቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ እልባት ለመስጠት በቁርጠኝነት እየተሠራ ነው…የአፋር ክልል ሰላምና አስተዳደር ቢሮ ጁንታዉ በተስፋ-መቁረጥ ስሜት የከፈተዉን ጥቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ግዜ እልባ...
የአዲስ አበባ ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ አካላት ጋር በመቀናጀት በጥናት ላይ በመመስረት እና ከህዝብ የደረሰውን መረጃ መሰረት በማድረግ በከተማችን በስጋትነት በተለዩ የተለያዩ ንግድ ቤቶች እና ድርጅቶች ላይ ባደረገው ብርበራ እና ፍተሻ...
አሸባሪው የህወሃት ቡድንን በተግባር ይደግፋሉ ተብለው የተጠረጠሩ 323 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር እንዳዋለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 10/2013 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው የህወሃት ቡድንን በተግባር ...
አሸባሪው ህወሃት ለትግራይ ክልል የሚላከው የሰብዓዊ ድጋፍ እንዳይጓጓዝ ማስተጓጎሉና ስላሳ የሚጠጉ እህልና ቁሳቁስ የጫኑ ተሸከርካሪዎች እንዳያልፉ ከባድ መሳሪያ በመተኮስ መንገስድ መዝጋቱ ተገለጸ። መንግስት በአፋር በኩል የትህነግ ...
Al Mariam's Commentaries The TPLF has perfected the use of battlefield casualties and damage to tar, feather and demonize the Ethiopi...
አሜርካ ከኢትዮጵያ ጋር የረጅም ዓመት ድፕሎማሳዊ ግንኙነት ያላት ሀገር ነች:: መቶ ዓመታትን የተሻገረዉ የኢትዮ-አሜርካ ግንኙነት በርካታ ክደቶችንም አሰተናግዶዋ:: ለምሳሌ በ1935 እኤአ ጣልያን ኢትዮጵያን ሲትወር አሜርካ አዲስ ...
የአለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ትግራይን የተመለከቱ ያልተረጋገጡ መረጃዎችን እያሰራጩ ነው ዶክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ለመላው የዓለም ህዝብ ወኪል ሆነው የአለም ጤና ድርጅትን በዋና ዳይሬክተርነት እያ...
በሀገር አንድነት እና ሰላም ላይ የተደቀነውን አደጋ የመመከት ኃላፊነት በዋነኛነት የፌደራል መንግሥቱ ነው! ከ #ኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (#ኢዜማ) የተሰጠ መግለጫ መንግሥት በትግራይ ያለው ግጭት ቆሞ ለሰብዓዊ ድጋፍ ለማድ...