Month: August 2021
Power backed the disastrous U.S. intervention in Yemen. But you wouldn’t know that from reading her much-lauded memoir. SHIREEN AL-ADEIMI SE...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በአፋር ግንባር ትህነግ ላይ የተቀናጀ ጥቃት ሲከፈት በአካል ተገኝተው አመራር መስጠታቸው ታወቀ። የደንነት ዳይሬክተር አቶ ተመስገንን፣ ኤታማዦር ሹማቸውንና የአየር ሃይል አዛዥን ይዘው በስ...
Matthew David Bryden, the British citizen the Somali government sued for leaking national security information to foreign entities, calls himself...
The fake ‘Humera Masaccre’ campaign by TPLF propagandists has been revived again using false images and showing graphic images, Ethiopia Current ...
በሰሜናዊ የአገሪቱ ክፍል የሚገኘውን አብዛኛውን የትግራይ ክልል ከተቆጣጡሩት ከህወሓት አማጽያን ጋር ለወራት በዘለቀ ጦርነት ውስጥ የቆየው የኢትዮጵያ መንግሥት ሽብርተኛ ካለው ቡድን ጋር እንደማይደራደር አስታውቋል። ባለፈው ሳምንት ...
ጨዋታው በሁለቱም ወገን የህልውና ነው። ጉዳዩ የተቸገሩትን መርዳት ሳይሆን ትህነግን የማዳን ነው። ሲጀመር ጉዞው ወደ ሱዳን የሆነበት ምክንያትና ከዛ ሆነው የሚያሰራጩት ትዊተርና አዲስ አበባ ከመግባታቸው በፊት የሚያቀነቅኑት ጉዳይ ...
"ገና ከአማራ ጋር የምናወራርደው ሂሳብ አለ" በሚል ስልጣን ሲያዝ " መዕራብ ትግራይ" ብሎ የከለለውን መሬትና የሱዳን መገናኛ ኮሪደሩን በሃይል እንደሚያስመልስ ያስታወቀው ትህነግ በጦርነት ያሰበውን ማድረግ ባለመቻሉ ዘመቻውን እንደ...
የኢትዮጵያ ነጻነት ፓርቲ፣ የኢትዮጵያ ብሄራዊ አንድነት ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ ራያ ራዩማ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲና ህዳሴ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳይ የጋራ መግለጫ እየሰጡ ነው። ፓርቲዎቹ በዚህ መግለጫቸው ላይ እንዳስታወቁት፤ ይህ ቡ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር "ትህነግ የኢትዮጵያና ኤርትራ የጋራ ጠላት!" እንደሆነ በለውጡ ማግስት በሰፊ ትንተና ያስረዱትና ስጋታቸውን ያሰፈሩት ብሮንዊን ብሩተን፣ አሁን ያለውን ሁኔታ ሲገልጹ የጀመሩት "ከሁለት አስርት ዓመ...
በእነ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል የክስ መዝገብ ከተከሱ 62 ተከሳሾች መካከል 19ኙ ፍርድ ቤት ቀርበው ክሱ በጽሑፍ እንዲደርሳቸው ተደርጓል። በዚህ መሠረትም አቶ ስብሐት ነጋ እና ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂምን ጨምሮ በሽብር ወንጀል የ...
By: Achamyeleh Tamiru (Independent writer, Commentator (Ethiopian Affairs), and Economic Researcher and Analyst) United States Secretary of State...
"ራስ አሉላ አባነጋ ከዘላለማዊ እንቅልፋቸው ለአፍታ ቀና ብለው ይህን ጉድ ቢያዩ እንዴት ያዝኑ ይሆኑ?" በጋዜጠኛ መሳይ መኮንን! የብሔር ፌድራሊዝም መጨረሻ ምን እንደሚመስል ትግራይ ላይ በተፈጠረው ችግር በደንብ እንደ ኢትዮጵያዊ ...
ጁንታው ሰኞ ለት ጭፍራ ከመግባት የሚያግደኝ አንዳች ምድራዊ ሀይል የለም ብሎ ቀጠሮ ሰጦን ነበር፣ እኛ ደሞ እንኳን ጭፍራ መግባት ይቅርና ግብአት መሬትህን እዛው እዋ እንፈጽማለን ብለን ነበር፣ እዋ ለጁንታው የእግር እሳት ነች። ለ...
የአሜሪካው ስፔስ ኤጀንሲ ናሳ እና ሀዋይ ዩኒቨርሲቲ በትብብር በሰሩት ጥናት እንዳመላከቱት ጨረቃ በራሷ ዛቢያ ላይ የምታደርገው ተፈጥሯዊ ዑደት መዛባትና የአየር ንብረት ለውጥ በፈረንጆቹ 2030 ሊከሰት ለሚችል የጎርፍ አደጋ ስጋት ...
በ5000 ሜትር ጉዳፍ ፀጋዬ የነሀስ ሜዳሊያ እንዲሁም ለሜቻ ግርማ በ3ሺ ሜትር መሰናክል የብር ሜዳልያ አስገኝተዋል። ድሉ ያስደስታል። ለሜቻ ላይ አሳፋሪ ቃላትና ግምገማ ያካሄዱ በአደባባይ ማፈራቸው ደግሞ ሌላው ሃሴት ነው። ለሜቻ ...
በ32ኛው የቶኪዮ ኦሊምፒክ በመሳተፍ ላይ ካሉ ሃገራት መካከል አንዷ የሆነችው ኢትዮጵያ በተለይ በአትሌቲክስ ስፖርት የበላይነቱን እንደሚይዙ ከሚጠበቁት ሃገራት መካከል ትገኛለች። የመጀመሪያው የወርቅ ሜዳሊያም ባሳለፍነው ሳምንት መጨ...