Month: August 2021
የህወሃት ቡድን በማይካድራ በዜጎች ላይ ያደረሰዉን ጥፋት የአለም አቀፉ ማህበረሰብ እንዲረዳዉ ለማድረግ በቅርቡ ለዲፕሎማቶችና ለመገናኛ ብዙሃን ሊቀርብ ስለመሆኑ ሰምተናል፡፡ የጎንደር ዩንቨርሲቲ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንዳስታወቀዉ የማይ...
ናይሮቢ ሎ መንዝሊ" የተባለ ድረገጽ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የለውጥ ጉዟቸውን የተመለከተ ሰፊ ዘገባ ይዞ ወጥቷል። የምስራቅ አፍሪካ ሥትራቴጂክ ማዕከል ዋና ዳይሬክተር እና የሳውዝሊንክ አማካሪ የሆነው አብዲዋህብ ሸኪ አ...
ምዕራብውያን የአቢይ አህመድ አስተዳደርን እስከ ቅርብ ጊዜ ታዛዥ መንግስት Yes Sir State አድርገው ቆጥረውታል። የአንዳንድ መንግስታት የበታች ሹማምንት ከዚህም አልፈው የመንግስት ቅየራ regime change ሀሳባቸውን ምንም...
ዘጠኝ ወራትን ያስቆጠረው የትግራይ ጦርነት አድማሱ እየሰፋ በመሄዱ አስቸኳይ ተኩስ ቆሞ አስቸኳይ ንግግር ሊደረግ እንደሚገባ አዲስ አበባ ደርሰው ወዲያው ወደ አገራቸው የተመለሱት የ(ዩ ኤስ አይዲ) ዋና አስተዳዳሪ ሳማንታ ፓወር ገለ...
(FBC) – Leadership of the terrorist group TPLF have been committing war crime against teenagers of Tigray region. One of the teenagers, Hiwot Haw...
በሀሰተኛ ማንነት የሀገርንና የህዝብን ሀብት ለመዝረፍ ሲውሉ የነበሩ 31 የሽያጭ መመዝገቢያ መሳሪያዎቹ የተያዙት በተጠናቀቀው በጀት ዓመት መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ደረሰኝ ግብይት መደረጉን የሚያረጋግጥና ለታክስ አሰ...
ፎቶ አፕሪል 2016 አንዳንድ የምእራባዊያን ሀገራት በሰብዓዊ ዕርዳታ ሰበብ በሱዳን በኩል ኮሪደር እንዲከፈት የቀጠለው ጥያቄ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ደህንነትና ሉዓላዊነት አደጋ ላይ ለመጣል እየተደረገ ያለው ሴራ አካል መሆኑን ገሀድ ...
አቶ አብነት ገብረመስቀል ጥይት የማይበሳው መኪና ማስገባት እንዲችሉ ለመንግስት ጥያቄ ማቅረባቸው ተሰማ። ጥያቄውን ያቀረቡት ከስልጣንና ከከፍተኛ ሃላፊነት ከተነሱ በሁዋላ ልህይወታቸው እንደሚፈሩ በመግለጽ ነው። የመንግስት ምላሽ አል...
አቶ ቴዎድሮስ ዓለማየሁ የመጀመሪያው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የአሜሪካ ኮንግረስ እጩ ናቸው፡፡ የአሜሪካ ዶክተሮች ለአፍሪካ ማኅበር መስራችና ፕሬዚዳንት ሆነው እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡ ኢትዮጵያዊያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች በመተባበር ባደረጉት ...
ቴዎድሮስና ሳማንታ የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር መንግስት ያደረገውን የተኩስ አቁም ተከትሎ የአማራ ክልልና አፋርን መውረሩን አዋጊው የቀድሞ የኢትዮጵያ ጡርተኛና ሚሊየነር ጀነራል ጻድቃን፣ እንዲሁም አፈ ቀላጤ ጌታቸው ረዳ በገ...
ሶስት የውጭ ድርጅቶች ከተቋቋሙለት አላማ ውጭ በመንቀሳቀሳቸው የመጨረሻ ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ ለሶስት ወራት ታገዱ ሲል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ኤጀንሲ አሳውቋል፡፡ አንደኛ MSF HOLLAND ሁለተኛ NORWEGIAN REFUGEE...
የዐቃቤ ህግ የክስ መዝገብ እንደሚያስረዳው ኢሳያስ ካሳ ገብሩ የተበላው ተከሳሽ የወንጀል ህግ አንቀፅ 631/1/ለ ላይ የተመለከተውን ድንጋጌ በመተላለፍ ጥቅምት 29/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት ሲሆን በአዲስ ከተማ ክፍለ ከ...
በመርሃግብራቸው መሰረት ሰኞ ምሽት ተጠብቀው ነበር። ሱዳን ላይ ተጨማሪ ቀን ያስፈለጋቸው ምክንያት ግልጽ አይደለም። ለመገመት ያህል የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ከወዲሁ እየገለጹ ያሉት አቋም የሴትዮዋን የአዲስ አበባ ቆይታ ምቾ...
በአሸባሪነት የተፈረጀውና ራሱን ለግማሽ ምዕተ ዓመት የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ሲል የሰየመው ትህነግ የውጭ ምንዛሬ የሚያግበሰብስበት መረቡ በቁጥጥር ስር መዋሉን የፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። ሰነድ፣ የሂሳብ ማንቀሳቀሻ ከአዲስ አበባ ...
በትግራይ ክልል ሰብዓዊ እርዳታውን ለማሳለጥ ከመንግሥት ጋር በቅርበት እንደሚሰሩ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ጸኃፊ ሥር የሰብዓዊ ጉዳዮችና የድንገተኛ እርዳታ አስተባባሪ ማርቲን ግሪፊት ገለጹ። አስተባባሪው በኢትዮጵ...
ሱዳን፣ የህወሃት የሽብር ቡድንን በመደገፍ ለሽብር ተልዕኮ እያደራጀች ቢሆንም በክልሉ በሁሉም የድንበር አካባቢዎች ጥብቅ ክትትል እየተደረ መሆኑን የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሰላም ግንባታና ፀጥታ ቢሮ አስታወቀ፡፡ በወቅታዊ ጉዳዮች ላ...