Day: September 10, 2021
የፕሬዝዳንቷ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ይነበባል።በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሀገርን ዳር ድንበር እና ህልውና ለማስከበር በዱር በገደሉ ግዳጃችሁን በጀግንነት እየፈጸማች...
አቶ ደመቀ መኮንን አዲሱ ዓመትን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ሙሉ ቃል ውድ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን፣ አስቀድሜ፣ ይህንን የ2014 አዲስ አመት የእንኳን አደረሳችሁ ሠላምታና የመልካም ምኞት መግለጫ መ...
ጠቅላይ ሚኒስት አብይ አሕመድ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡- እንኳን ለ2014 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ይሄን አዲስ ዓመት የምናከብረው በወሳኝ ሀገራዊ ፈተናና ተስፋ መካከል ሆነን ነው። ኢትዮጵ...
ሃያ አራት ሀገር በቀል የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች በኢትዮጵያ እየተስተዋሉ ያሉ ግጭቶች በአስቸኳይ እንዲቆሙ የሰላም ጥሪ አቀረቡ። በግጭቶች ተሳታፊ የሆኑ አካላት፤ ግጭቶችን ያለ ቅደም ሁኔታ እንዲያቆሙ፣ ከግጭት አባባሽ ተግባራት ...
ላለፍት አስር ወራት ከግንባር የሚሰማው ዜናና፣ ጦርነቱን ተከትሎ በሰላማዊ ዜጎች ላይ እየደረሰ ያለው ግፍ እጅግ የሚዘገንን ሆኗል። በሁሉም ወገን ይህ ጦርነት ያደረሰው ጥፋት ያልነካው አካል የለም። መዘዙ እያንዳንዱ ቤት በተለያየ ...
የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን፤ በትግራይ ክልል ባለው ውጊያ ተፈጽመዋል የተባሉ የሰብአዊ መብት፣ የሰብአዊነት እና የስደተኞች የህግ ጥሰቶችን በተመለከተ ሲያከናውኑት ...
According to the White House, both Joe Biden and Xi Jinping have agreed to engage, in an open and straightforward manner, on issues concerning th...
" ይህ ጦርነት እስከ መስከረም አንድ መልክ ይዞ ድል የማናውጅ ከሆነ እኔ ልብስ ቀይሬ ወደ ጦር ሜዳ እዘልቃለሁ" አሉ አብይ አህመድ ከጀነራሎቻቸውና ከከፍተኛ የጦር መኮንኖቻቸው ጋር ሲመክሩ። አንዱ ደመ ግቡ ጀነራል ተነስተው በሚነ...
Families without children are often left begging for food. Homeless children living on the streets are easy prey, and of course, children with fa...