Year: 2021
ማንኛውም የተቀመጠውን መመሪያ የሚጥስ የአውሮፕላን አብራሪም ሆነ ኦፕሬተር ለሚደርሰው አደጋ ሃላፊነት እንደሚወስድ የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስጠንቅቋል፡፡ Ethiopia Current Issues Fact Check የወቅታዊ ሁኔ...
“ወለጋ የአማራ ነው! አማራ መሬቶቹና ርስቶቹን ያስመልሳል!” በማለት ግራ በሚያጋባና በሚታወቁ ባለሃብቶች በሚታገዘው መረጃ ቲቪ የእርስ በእርስ ዕልቂት እንዲከናወን ቅስቀሳ ሲያደርግ ከነበረው ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ ጋር አቶ ለማ ለ...
መሮጥ፣ በሩጫ ጀግና መሆን፣መልካም ባህሪና ተወዳጅነት ቢደመሩ የአመራር ጥበበን ሙሉ ክህሎት አያላብሱም፤ በትምህርትና በእውቀት የማይደገፍ ተፈጥሮ የተሳካ መሪ አያደርግም። መለስ " ዘበኛም ቢሆን" በሚል ለፓርቲ ታማኝ ሾሙ። ከዛ ዲ...
የፌዴራል እና የክልል መንግስታት የሚሰጧቸው መግለጫዎች ሁሉ የሚያመለክቱት የኢትዮጵያ ማህበራዊ ውቅር አንድ አካል የሆነውን የትግራይ ህዝብ ሳይሆን ወንጀለኛውን ህወሓትን ብቻ መሆኑን የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታውቋል፡፡ የወ...
አትሌቲክስና ኦሊምፒክ ውስጥ ያለው ምዝበራ በውጤት እየተደገፈና ታዋቂ ህዝብ የሚያከብራቸውን አትሌቶች ተገን እያደረገ የሚፈጸም ነው። ከፊት ለፊት የሚታዩት "ህዝብ የሚያከብራቸው" የሚባሉትን ደፍሮ የሚናገር አለመኖሩ ደግሞ ቁማሩን፣...
አቶ ጌታቸው ረዳ " ወደ ደብረብርሃን ወይስ ጎንደር" ሲሉ ወዳሻቸው የሽር ሽር ያህል እንደሚያቀኑ ባስታወቁ በሃያ አራት ሰዓት ውስጥ ቆቦን መነተቃቸው ተሰማ። በአፋር ግንባር ከፈተኛ ቁጥር ያላቸው ምልምሎች መማረካቸው ታወቀ። ስያተ...
በአሁኑ ሰዓት በፕሮፓጋንዳ ዘመቻ ሰፊ ስራ እየሰራ ያለው የትህነግ ሃይልና ደጋፊዎች ጀነራል ጻድቃንን በመጥቀስ ወደ አዲስ አበባ ለመገስገስ የሚያግድ ነገር እንደሌለ እየገለጹ ነው። አማራ ክልል በጥቅል ክተት የጥረአ ሲሆን ዳንሻ ላ...
የአማራ ክልል ርዕሰ ብሄር አገኘሁ ተሻገር ለክልሉ ዓቅሙ የደረሰና ብቁ የሆኑ ወጣቶች የክተት ጥሪ አስተላለፉ። የሽብር ቡድኑ ቃል አቀባይ "ከአማራ ጋር የምናወራርደው ሂሳብ አለ" በሚል በገሃድ ከተናገሩ በሁዋላ ክልሉ ያስተላለፈው ...
'' ይህ ምን ዜና ይሆናል ብለህ ነው? የምትደብቀው እውነት እንጂ አሸነፍኩ ብለህ የምታቅራራበት ድል አይደለም። የሰው ልጅ እልቂት፡ የአስክሬን ክምር እያየህ፡ አንድ ፍሬ ህጻናት፡ ያነገቱት ጠመንጃ ከብዷቸው እየተንገታገቱ ማርከሃቸ...
Human_wave_war_tactic ! የሰው ማእበል በመስራት ጠላትን የመዋጋት ስትራቴጂና የህወሃት ጦርነት ! ይህ የጦርነት ስልት አጅግ መአት ህዝብን በመጠቀም ከፋፍሎ ከፋፍሎ እያግተለተሉ ወደ ጦርነቱ በመማገድ የሚደረግ ጦርነት ...
በጦርነቱ አውድ ድል እንዳገኘ በጌታቸው አረዳ አማካይነት የቲውተር መገለጫ እየሰጠ ያለው የትህነግ ሃይል የማንነትና የድንበውር ችግር ያለባቸው አካባቢዎች መፍትሄ እስኪገኝላቸው በፌድራሉ መንግስት ስር እንዲተዳደሩ ጥያቄቄ ማቅረቡ ተ...
የአማራ ልዩ ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ተፈራ ማሞ የአሸባሪው ትህነግ ተቀዳሚ ዓላማ ኢትዮጵያን ማፍረስ መሆኑን ገለጹ፡፡ አሸባሪው ትህነግ በአማራና አፋር ክልል ጦርነት በመጀመር ሌላውን ኢትዮጵያዊ ሊያጠቃ ትንኮሳ እየፈጸመ መሆኑ...
የኤርትራ ጦር ኤታማጆር ሹም ጄኔሬል ፊሊጶስ ወ/ዮሐንስ የወያኔ ሰራዊት ከትግራይ ወደ አማራ እና አፋር ክልል እየመሸጉ ነው ሰለሚለው ነገር አስተያየት ሰጠ። የወያኔ ጉዞ በወታደራዊ መነፅር ሲታይ አይጥ ከጉድጓዷ በራቀች ቁጥር በድመ...
Mesay Mekonnen የህወሀት ቡድን ማንሰራራት የሚችለውን ያህል አንሰራርቷል። ከዚህ በላይ ወዴትም ሊለጠጥ አይችልም። መቃብር ፈንቅሎ ከወጣና መቀሌን በዊልቸርና ክራንች ታግዞ ከያዘ በኋላ ነፍስ ያለው ሁሉ እንዲታጠቅና እንዲሞት...
"አሸባሪ" የሚል መዕረግ ተሸልሞ ወደ መቀለ የተመለሰው የትህነግ ቡድን " ፈሪና ጀግና" በሚል እተፈራረጁ መሆኑንን በአሜሪካ የድርጅቱ ዋና ደጋፊ መናገራቸው ተሰማ። በረሃ የወረዱት " ጅግና" ሲባሉ፤ ከተማ ተደብቀው የነበሩ " ፈሪ...