Day: April 12, 2022
“ከአማራ ክልላዊ መንግስት በመነሳት የጦር መሳሪያ የታጠቁ ኃይሎች በኃይል በመጣስ ጦርነት አውጀው የመሬት ወረራና የግዛት ማስፋፋት ተግባር ላይ ተሰማርተው ይገኛሉ"፦ ኦፌኮ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ ምክትል ሊቀ መንበር አቶ መልካሙ ...
የነዳጅ ድጎማን የተመለከተ ዝርዝር መረጃ ! የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር ፤ ከመጪው #ሃምሌ 2014 ዓ/ም ጀምሮ የነዳጅ ድጎማ እየተደረጉ የሚቀጥሉ ተሽከርካሪዎችን ዝርዝር መረጀ ክልሎች ለይተው እንዲልኩ አዟል። መረጃው ...
በትላንትናው እለት ማለትም በቀን 3/08/2014 ከሰአት በኋላ በሰሜን ሸዋ ዞን በሸዋሮቢት ከተማ አቅራቢያና በኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን አዋሳኝ ወሰን ቁርቁር በተባለ አካባቢ በነበረ የግለሰቦች ግጭት ተከስቶ የነበረ የፀጥታ ችግር በሸዋ...
ከሰሞኑ በደቡብ ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ ከተማ እና አካባቢው ተፈጥሮ በነበረው የፀጥታ ችግር ተሳትፈዋል ተብለው የተጠረጠሩ 133 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አለማየሁ ማሞ ከዋልታ ቴሌቪዥ...
የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ( ኢንሳ) የድንቅ የሂሳብ ፈጠራ ባለቤት የሆነውን ሙሉጌታ ፈንታውን ተቀብሎ ምርምሩን ለማስቀጠል ወሰነ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ሹመቴ ግዛው(ዶ/ር) ዛሬ ማለዳ ተመራማሪ የሺ ፈንታውን ከኢሳት...