Day: April 24, 2022

ትህነግ 1025 ተሽከርካሪዎችን አልመለሰም፤ 74 ተሽከርካሪ ተጨማሪ እርዳታ ለትግራይ ተላከ

የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ለትግራይ ሕዝብ የእርዳታ እህልና የህክምና ቁሳቁስ ጭነው የገቡ አንድ ሺህ ሃያ አምስት ከባድ የጭነት ማጓጓዣ ተሽከረካሪዎችን እንዳልመለሰ መንግስት ለዓለም ዓቀፍ ተቋማት አቤቱታ አሰማ።…