Category: News2
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፤ ሩሲያ በማንኛውም ሰአት ጥቃት ልትጀምር እንደምትችል ጠቅሰው፤ በዩክሬን የቀሩ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ሁሉ ባስቸኳይ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ ሩሲያ ዩክሬንን ስትወር አሜሪካውያንን ...
(ኢ ፕ ድ)የሙርሌ ጎሳ አባላት የሚፈጽሙትን ጥቃትን ከምንጩ ለማስቆም ከደቡብ ሱዳን መንግሥት ጋር መግባባት ላይ እንደተደረሰ የጋምቤላ ክልል አስታውቀ። ባለፉት ሶስት ወራት የሙርሌ ጎሳ አባላት ወደ ጋምቤላ ክልል ሰርገው በመግባት ...
ምዕራብ ኩሩድፋን ውስጥ ፀጉራቸውን በሸረሪት ማግ ቀለም ቀብተው የቀይባህርን ጂኦ ፖለቲካ የሚመጠምጡ ቢንቢዎች አሉ። የቀድሞዋን የሱዳን የውጭ ጉዳይ መሬም ሳዲቅን ሚስጥርና ስብዕናን በየቀኑ በመግፈፍ መሬም ሱዳን በለበሰችው ቢጃማ ቱ...
የኢትዮጵያ መንግስት ለሰላም ዕድል ለመስጠት የወሰዳቸውን በጎ እርምጃዎች እንደሚያደንቁ እና በግጭቱና በድርቅ ምክንያት የሰብአዊ ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች የአውሮፓ ህብረት ድጋፍ እንደሚያደርግ የህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ ልዑክ አስታወ...
በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ሀብት ንብረታቸው የወደመባቸው ባለሃብቶች የክልሉ መንግስት አፋጣኝ ምላሽ እንደሚሰጣቸው የተገለፀ ሲሆን በቂ ብድር እንዲያገኙ የሚያስችል ስራዎችን እየሰራ እንደሚገኝ ነው የተገለጸው፡፡ የአማራ ክልል...
ባለፈዉ ሳምንት ኢትዮጵያ ቼክ “ኮድ 3 መኪና ስም ለማዞር ሻጭ የመኪናዉን ግምት 35% እንዲሁም ገዢ 15% እንዲከፍሉ ተወስኗል” የሚል ጥቆማ ደርሶት የመረጃዉን ትክክለኛነት የማጣራት ስራ ሰርቷል። ኢትዮጵያ ቼክ ጉዳዩን በተመለከተ...
የትኞቹ ግብዓቶች ላይ እጥረት አለባችሁ የሚል ዝርዝር መጠየቁን መልኩን ገልጾ፤ እስካሁን መልስ ባለመገኘቱ ችግሩን አላወቅኩም፤ መፍትሄም መስጠት አልቻልኩምየማዕድንሚኒስቴር የሲሚንቶ ፋብሪካዎች በድንጋይ ከሰል ዕጥረትና በተለያዩ የግ...
የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ በፈተናዎች ውስጥ አበረታች እድገት ማሳየቱ መጪው ጊዜ ብሩህ መሆኑን ያመላክታል ሲሉ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው አቶ ዘመዴነህ ንጋቱ አስታወቁ። አቶ ዘመዴነህ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፣ባለፉት ሁለት ዓመታ...
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየዓመቱ በሥሩ ለሚገኙ ዘርፍ መሥሪያ ቤቶች ቢሮ ኪራይ የሚያወጣውን አንድ ቢሊዮን ብር ወጪ ለማስቀረት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመንግሥት ንብረት አስተዳደር ባለሥል...
የፓን አፍሪካኒዝም ጅማሮ እና የኅብረቱ ግብ በቁምነገር አሕመድ ጥር 23/2014 (ዋልታ) እንደ አውሮፓውያኑ የጊዜ ቀመር በ1812 በምዕራብ ቨርጂኒያ ግዛት ቻርለስ እንደተወለደ ታሪክ የሚያወሳን ማርቲን ሮቢን ሰን ዴላኒ፤ አባቱ በ...
ይህም ማለት በየዘርፎቻቸዉ የሚያስተባብሩ የመንግስት አስፈጻሚ አካላት የመረጃ ቋት በቅንጅት የሚሟላበትን ስርዓት እና የሚተሳሰሩበትን ስርዓት አለመዘርጋቱን ያሳያል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥ...
መደላድል፤ “ቱማታ” የሚለው ነባር ቃል ለብዙዎቻችን ቤትኛ መሆኑ ባይዘነጋም ከሦስት ያህል የመዛግብተ ቃላት ፍቺዎቹ መካከል ለዚህ ጽሑፍ ዐውድ የተመረጠው አንዱ ድንጋጌ እንዲህ የሚል ነው፡- “ቱማታ፡- ፍጅት፣ መደበላለቅ፣...
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሶስት ዓመታት በኋላ የቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላን የመጀመሪያ የሙከራ በረራ በተሳካ ሁኔታ ማከናወኑን አስታወቀ። አየር መንገዱ የሙከራ በረራውን ያከናወነው ከአዲስ አበባ ወደ ኬንያ ባካሔደው የደርሶ መ...
ሰሞኑን የነስብሃት ነጋን መፈታት አስመልክቶ ውሳኔው ተገቢ አለመሆኑን አስተያየቴን በአደባባይ ገልጫለሁ። ተገቢ አይደለም ያልኩበት ምክንያት ግን እንደብዙሃኑ በስሜትና በቁጭት ላይ ብቻ የተመሰረተ አልነበረም። በቁጭትና በስሜት የተቃ...
በአንዳርጋቸው ጽጌ - የነስብሃት ነጋ መፈታታ ለጦርነቱ የፖለቲካ መቋጫ ለማግኘት ከሆነስ? ይህን ጉዳይ በሁለት ከፍሎ ማየቱ የተሻለ ነው። ከአሜሪካ መንግስት ፍላጎትና ከኢትዮጵያ መንግስት ፍላጎት አንጻር።1) በአሜሪካኖች የሚገፋ የ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበለትን የፌደራል መንግስት 122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ ። 90 ቢሊዮን ብር ለአገር መከላከያ ሚኒስቴር ስንቅና ትጥቅ ተጨማሪ በጀት እንዲሆን ተወሰኗል። ተጨማሪ በጀቱ ለሀገር ደህንነት ...