Category: News2
አሸባሪው ህወሓት እንደ አዲስ ከወረራቸው አካባቢዎች በአስቸኳይ እንዲወጣና በቀጣናው የከፈተውን ጦርነት እንዲያቆም የአፋር ክልላዊ መንግስት አሳሰበ፡፡ አሸባሪው ህወሃት በአፋር ህዝብ ላይ ከሁለት ዓመታት ተኩል በላይ የዘር ማጥፋት ...
ጦረንቱን ተከትሎ ጤማ ባልሆነ የንብረት ሽያጭና ከባንክ ባንክ ልክ ያልሆነ የገንዘብ ዝውውር ሳቢያ ታግዶ የነበረው የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚመለስ ተገለጸ። የመሬትና መሬት ነክ ጉዳዮ...
የአሜሪካ መንግሥት በአሜሪካ ዓለም አቀፍ የልማት ተራድኦ ድርጅት /USAID/ አማካይነት በኢትዮጵያ በኦሮሚያ ክልል፣ 400ሺ በላይ ሰዎችን ኑሮ ሊያሻሽል የሚችል፣ በ10.2 ቢሊዮን ብር ሁለት አዳዲስ የመዋዕለ ንዋይ ፕሮጀክቶችን ተ...
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በየደረጃው ያሉ አመራሮች በሣምንት ለሦስት ቀናት ማለትም ሰኞ፣ ረቡዕ እና አርብ የህዝቡን ጥያቄ እንዲያዳምጡ እና የሚጠበቅባቸውን አገልግሎት በአግባቡ እንዲሰጡ ውሳኔ ማሳለፉ ተገለጸ፡፡ የኦሮሚያ ...
ከሚመሩት "የዓለም" በሚል የሚጠራው ድርጅት ዓላማና መርህ በማፈንገጥ ስልጣናቸውን ተጠቅመው የተራ አክቲቪዝም ስራ ላይ ተጠምደዋል በሚል የሚከሰሱት፣ በአባልነት የመዘገባቸው ትህነግ "አሸባሪ" ተብሎ የተፈረጀ መሆኑ እየታወቀና የሚመ...
- ሩስያን ከዓለም የኤሌክትሮኒክስ ክፍያ ስርዓት ስዊፍት ማስወጣትንና ወይም ኖርድ ስትሪም ሁለት የተባለውን የሩስያያ ጀርመን የጋዝ ማስተላለፊያ ቧምቧን ማስቆምን ይጨምር አሁንም ግልጽ አይደለም። የኅብረቱ አባል ሀገራትና መንግሥታት...
«ከአፋር ክልል መንግስትና ከአፋር ህዝብ ጎን መሰለፍ፣ መስዋእትነት መክፈልና፣ ወረራውን መቀልበስ ለነገ የሚባሉ ጉዳዬች አይደሉም። ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖቻችንም አፋጣኝ ድጋፎችን ማቅረብ የሁላችንም ድርሻ ነው።ሳይርቅ በቅርቡ፣ሳይ...
ህወሓት በአፋር በኩል ተኩስ የሚከፍተው ትኩረት እንዲያገኝ ነው። የሰላም በሩን እያጨለሙቡኝ ነው ከሚል የሚመነጭ ስጋት ነው። ድርድሩ እና ከእስር የተፈቱት የህወሓት ሰዎች ለህወሓት ትርጉም የለሽ ናቸው። በስብሃት መዝገብ ውስጥ ታስ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አደረጃጀት፣ ይዘት፣ መዋቅርና የተተበተበበት ትብትብ እጅግ ልብ የሚነካ ነው። "የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚተቸንና የሚገመግመን ከሆነ ይህን አውቆ መሆን አለበት" ሲሉ ጀነራል አበባው ታደሰ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተ...
ዩትዩብ ሀሠተኛና የተዛቡ መረጃዎችን ለሚያሰራጩ እንዲሁም ሴራ ለሚተነትኑ ግለሰቦችና ቡድኖች ዋነኛ መናኸሪያ ሆኖ መቀጠሉ እንዳሳሰበው ያብራራል። ከ46 ሀገራት የተውጣጡ 80 ታዋቂ የመረጃ አንጣሪ ተቋማት ዩትዩብ ሀሠተኛና የተዛቡ መ...
በኮልፌ የቡራዩና አዲስ አበባ መዳረሻ እስከ ስጋ ሜዳ በወጉ ሊፈተሽ የሚገባው አካባቢ ነው። ነዋሪዎች እንደሚሉት እጅግ ሰላማዊ የነበረው በዓል እንዴት ሊበጠበጥ ቻለ? የሚለው ጥያቄ ወሳኝ ነው። ፖሊስ ጥይት ተኩሶ ጉዳት ማድረሱ ብቻ...
የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት የኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት ሃላፊ በሸኔ ውስጥ የእርስ በእርስ መከፋፈል መፈጠሩን ባስታወቁ፣ መከላከያ፣ ኦሮሚያና ቤኒሻንጉል ክልል በጥምር ሰፊ የማጽዳት ዘመቻ ላይ መሆናቸውን ባስታወቁበት ሳምንት የሸኔ ሙሉ...
መልሶ ማጥቃቱ በስኬት ከተጠናቀቀ በሁዋላ ትግራይን ታኮ የሚወጡ መረጃዎችና የሚታየው የአቋም ለውጥ፣ እንድሁም የአቋቋም መለያየት ቀጣዩ አጀንዳ እንደሚሆን ምልክት ነበር። ምልክቱ እያደር ገሃድ እየወጣና የሚዲያ ቁርስ እየሆነ ነው። ...
የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ የአፍሪቃ ጉዳይ ረዳት ሃላፊ ሞሊ ፊ በቅርቡ ጄፍሪ ፌልትማንን የተኩትን ዴቪድ ሳተርፊልድን ይዘው የሱዳንና የሪያድን ጉዟቸውን ሲያጠናቅቁ ወደ አዲስ አበባ እንደሚገቡ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣ...
አሁን ላይ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ፣ እንዲሁም አገልግሎት አልባ መሆን የትግራይ ክልል ልዩ አጀንዳ ሆኖ በስፋት እየተሰማ ነው። የጦርነት ዝግጅት ስለመኖሩ ቢነገርም በመንግስት ወገን "ተራ ግጭት" በሚልና በቂ የአጻፋ ዝግጅት እ...
የኦጋዴን ነጻ አውጪ ግንባር ለሁለት ከተከፈለ በሁዋላ ዋናውን ሃይልና አቅም እንደያዙ የሚነገርላቸው አቶ አብዱራህማን ማህዲ ማዴ ከሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጣፊ ዑመር ጋር ተከታታይ ውይይት ሲያካሂዱ ቆይተው ስምምነት ላይ መ...