Category: News2
የኅብረቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት እንደሚሉት አዳዲሶቹ ማዕቀቦች ደግሞ ህገ ወጥ ባሉት በአማጽያን ለተያዙ ሁለቱ ግዛቶች እውቅና በመስጠቱ ሂደት የተሳተፉትን የሩስያ ባለስልጣናት ፣ባንኮችን ለጦር ኃይሉ የሚደረግ የፋይናንስ ድጋፍንም ያካ...
ዛሬ የካቲት 15 ቀን 2014 ዓ.ም እየተካሄደ ባለው 6ኛ ዙር ፓርላማ አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ3ኛ አስቸኳይ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ስብሰባ ለክቡር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያቀረብናቸው ጥያቄዎች፤አመሰግናለሁ የተከበሩ አፈጉባዔ፤...
መሀመድ አልአሩሲ ከግብፅና ሳውዲ ተንታኞች ጋር በአልጀዚራ ተናንቋል። አወያዩ ጋዜጠኛ ኢትዮጵያ ያለግብፅ ፍቃድ ናይልን ለመገደብ፣ እየገነባች ነው ያለፍቃድ ግን ውሃ መያዝ አትችልም በሚለው የግብፁና የሳውዲው ተንታኝ ሀሳብ...
ይህ ትውልድ "ወይም "እኛ " በእርግጥም ለበጎና አገርን ለመገንባት ለሚጠቅም ተግባር በሙሉ ፤ በእርግጥም ከግዜ እና ታሪክ ጋር ግብግብ ለመግጠም ጊዜ የማናባክን ይልቁንም ከግዜ ጋር የታረቅን የእናቶቻችንና የአባቶቻችን ልጆች ነን ...
በየካቲት 12 ቀን 1929 ዓ/ም በአዲስ አበባ ስብሰባ ሲመራ በነበረዉ የፋሺሽቱ እንደራሴ የነበረዉ ማርሻል ሩዶልፍ ግራዚያኒ ላይ በነፃነት ታጋዮች የግድያ ሙከራ ተደረገበት፡፡ሙከራዉን ተከትሎ ድርጊቱ ያበሳጨዉ የፋሺሽቱ ጦር ለሦስት...
የሜካኒካል ምኅንድስና ምሩቅ የሆነው የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ መምህሩ አማኑኤል ባልቻ ድሮን በመሥራት የተሳካ የሙከራ በረራ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ የደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ለታ ተስፋዬ ÷ መምህሩ የሠራው ድሮን 250 ሜትር...
የኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ ዕውቅና የተሰጣቸው ቋንቋዎች የፌዴራል የስራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ዝግጅት እየተደረገ ነው የኢትዮጵያ የቋንቋ ልማት ፖሊሲ እውቅና የሰጣቸው ቋንቋዎች የፌዴራል የስራ ቋንቋ ሆነው እንዲያገለግሉ ዝ...
ክልሉ የገጠመውን የኅልውና አደጋ በአግባቡ በመመከት የሕዝቡን የፀጥታ ስጋት ለመቀነስ የአመራር ምደባና ስምሪት ማስተካከያ ማድረጉን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ። የአማራ ክልል መንግሥት ክልሉ የገጠመው የሰላምና የፀጥታ ችግሮች...
ከሶማሌ ክልል በተጨማሪ ኦሮሚያ ክልል የሚሰማው የድርቅ ዜና ከባድ ነው። ያለ ምንም ማጋነን ሶስት ዞኖች ድርቅ መቷቸዋል። እስካሁን ከደረሰው በላይ ድጋፍ ካልደረሰ በቀጣይ ጉዳቱ እንደሚከፋ ከየአቅጣጫው ጩኸት እየተሰማ ነው። ይህ በ...
The first dead bodies we saw were by the school fence. There were 20 bodies lying in their underwear and facing the fence and three more bodies i...
ባለፉት ስድስት ወራት በኢትዮጵያ ላይ የተሰነዘሩ ከ3 ሺህ 400 በላይ የሳይበር ጥቃቶችን መመከት መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ።የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛው በሳይበር ደህንነትና ወቅታዊ ...
አቶ ብናልፍ አንዷለም የሰላም ሚኒስቴር ከባህርዳር ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባበር “አካታች ብሔራዊ ምክክሩን ከማሳካት አንፃር የምሁራን ሚና ” በሚል ርዕስ ከዩኒቨርስቲ ምሁራን ጋር ውይይት ተካሄደ ። መድረኩን በንግግር የከፈቱት የሰላ...
የኢፌዴሪ ጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ፣ የመከላከያ ህብረት ሎጀስቲክስ ዋና መምሪያ ሰራዊታችን በፈፀማቸው ውጊያዎች የማይተካ ሚና መወጣቱን አረጋገጡ ፡፡ ኢትዮያን ለማዳን በተካሄደው የህልውና ዘመቻ...
አሸባሪዎቹን ህወሓት እና ሸኔ በጋራ ለመዋጋት እንደሚሠሩ የአማራና የኦሮሚያ ክልል ርእሳነ መሥተዳድሮች አስታወቁ የአማራና የኦሮሚያ ክልል ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በባሕር ዳር መክረዋል። ከምክክር በኋላም በጋራ በሰጡት መ...
"የጀግናቹ ውሎ" በሚል ርዕስ ስር የቀረበው አስገራሚ ገድል በመከላከያ ኩራትን፣ በሰራዊቱ አባላት ኢትዮጵያዊ ወኔ ሃሴትን የሚያጎናጽፍ ሲሆን መከላከያን ለማንጓጠጥ ለሚሞክሩ ደግሞ የሚያሳፍር ነው!! ይሔ ሁሉ ዝግጅት የተደረገው ደግ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን፤ ሩሲያ በማንኛውም ሰአት ጥቃት ልትጀምር እንደምትችል ጠቅሰው፤ በዩክሬን የቀሩ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ሁሉ ባስቸኳይ ሀገሪቱን ለቀው እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ ሩሲያ ዩክሬንን ስትወር አሜሪካውያንን ...