Tag: POLITICS
ይህ ፎቶግራፍ ብዙ ይናገራል። ከክምር ቃላት በላይ ጠለቅ ያለ መልዕክት አዝሏል። አንዳንድ ፎቶግራፎች ታሪክን ይቀይራሉ። የአሜሪካ ቬትናም ጦርነት ላይ የአንዲት የዘጠኝ ዓመት ልጅ ፎቶግራፍ ዓለምን አስደንግጧል። በአሜሪካን ትላልቅ ...
ህወሃት አገር የመገንጠል ዓላማውን አንግቦ የትጥቅ ትግል በጀመረበት ጊዜ ከተጋዳላይነት ተነስተው በአጭር ጊዜ ውስጥ የሌፍተናንት ጄኔራል ማዕረግ ለመጎናጸፍ የበቁት የቀድሞው ኤታማዦር ሹም ጻድቃን ገ/ትንሣዔ “የሃገራችን ፖለ...
በቅርቡ የተገደሉት የሃይቲ ፕሬዝደንት ባለቤት ገዳዮች ወደቤታቸው መጥተው ባላቸውን በእኩለ ለሊት ሲገድሉባቸው የነበረውን ሁኔታ ተናግረዋል። ማርቲን ሞይዝ እንዳሉት ጥቃቱ በጣም በፍጥነት የተፈፀመ ከመሆኑ የተነሳ ባላቸው ጆቨኔል "አ...
እንደ ሀገርም ሆነ እንደ ክልል የተደቀነውን አደጋ ለመከላከል ከሌሎች የፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በመሆን በግንባር ቀደምትነት እንደሚቆም የአማራ ዴሞክራሲዊ ሃይል ንቅናቄ /አዴሃን/ አስታወቀ። ድርጅቱ ይህን ያስታወቀው በወቅታዊ ጉዳዮች...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ዕርዳታን ለጦርነት እንዴት እንደተጠቀመበት የሚያውቁ ዜጎች ዛሬም መንግስት ከደረግ ስህተት በመማር ለአፍታም ቸል እንዳይል ጥሪ እያሰሙ ነው። በእርዳታ ስም የገቡ ድርጅቶቻቸው አቋማቸውና አካሄዳቸው...
የአሸባሪው ህወሓት አባላት በራያ ህዝብ ላይ ጭፍጨፋ እያከናወነ እንደሆነ የራያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ራዴፓ/ ማእከላዊ ኮሚቴ አባል መምህር እያሱ በርሄ አስታወቁ። መንግስት ንጹሀንን እንዲታደግ ጥሪ አቀረበ። መምህር እያሱ በተለይ ለ...
የራያ አዘቦ ህዝብ በአሸባሪው ሕወሃት ዋጋ እየከፈለ መሆኑን የራያ ራዩማ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ አስታወቀ።የአገር መከላከያ ሰራዊት ትግራይን ለቆ ከወጣ ጀምሮ የራያ አዘቦ ተወላጆች የሆኑ በርካታ ሰዎች መገደላቸውንም ፓርቲው አስታውቋል።...
መንግስት በትግራይ ክልል በህግ ማስከበር ተሰማርቶ የነበረውን የመከላከያ ሰራዊት ከትግራይ ማስወጣት የጀመረው በድንገት ሳይሆን ከአንድ ወር በፊት ጀምሮ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ተናግረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፓር...
በኢትዮጵያ ስልጣን ለሃያ ሰባት ዓመታት ይዞ የነበረው የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር በስልጣን ላይ እያለና ከስልጣን ከሄደ በሁዋላ ወይ ከብልጽግና ሆኖ መቀጠል አልቻለ፣ ወይም ክልሉን እየመራ ለመኖር አልወሰነ፤ በአጉል እብሪት ...
የዛሬ አራት ዓመት የኢሬቻን በዓል ለማክበር በወጣው ሕዝብ ላይ ያኔ ምኒልክ ቤተመንግሥት የነበረው አሁን መቀሌ ሆቴል የመሸገው ሕወሓት የተሰኘው የበረኻ ወንበዴዎች ቡድን ያደረሰው እጅግ ሰቅጣጭ ግፍ ፈጽሞ የሚዘነጋ አይደለም። ዓመት...
አሸባሪው የሕወሓት ቡድን መሰረተ ልማትና ድልድይ የሚያፈርሰው ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ በማወናበድ ትርፍ ለማግኘት ነው – የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ሰኔ 25/2013 (ኢዜአ) አሸባሪው የሕወሓት ቡድን መሰረተ ልማትና ድልድይ የሚ...
መንግስት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በትግራይ ክልል የሚደረገውን መልሶ ማቋቋም እንዲያግዝ ጥሪ አቀረበ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መንግስት የወሰደውን የተናጥል የተኩስ አቁም በተመለከተ ተቀማ...
ከመግቢያው በፊት ይህንን ዘገባ በቴድሮስ አድሃኖም ላይ የሠራነው ከዓመት በፊት April 12, 2020 ነው። ትህነጉ ቴድሮስ አገራችንን ወክሎ የዓለም ጤና ጥበቃ ሃላፊ መሆን እንደሌለበት ገና ለምርጫ ሲወዳደር ጀምሮ አጥብቀን ተቃው...
በኢትዮጵያ ህዝብ ወኪሎች ፊት ቀርቦ አሸባሪ ተብሎ ከተፈረጀ ቡድን ጋር መንግስታዊ የተኩስ አቁም ስምምነት ማድረግ ከአሸባሪዎች አገር የማፍረስ ዓላማ እና ፍላጎት አይተናነስም። ከአሁን በሗላ በአማራ ህዝብ የህልውና ላይ ሒሳብ ለማወ...
“ህወሓቶች በትጥቅ ትግሉ ወቅት የእርዳታ ገንዘብን ለመሳሪያ ግዥ አውለዋል” በሚል ያጋለጠው በወቅቱ የቢቢሲ የአፍሪካ ዴስከ ኤዲተር የነበረው ማርቲን ፕላውት ዛሬ ደግሞ የእርዳታ ገንዘብ ለዚሁ ድርጅት መሳሪያ ግዥ ሊውል የሚችልበት ...
የአሸባሪው ትህነግ አመራሮች በተደጋጋሚ ለደረሰባቸው አሳፋሪ ሽንፈት የአማራን "ኢሊት" ተጠያቂ በማድረግ ሂሳብ እንደሚያወራርዱ ነግረውናል። ትህነጎች የሚያወራርዱትን ሂሳብ "ከአማራ ልሂቃን" ጋር ያያይዙት እንጂ እውነታው ግን የአማ...