Day: January 26, 2021
ወቅቱ የሚጠይቀውን የዲፕሎማሲ ብቃትና ክህሎት የታጠቀና የአገር ፍቅር ያለው ዲፕሎማት ማሰማራት ትኩረት ይሰጠዋል - አቶ ደመቀ መኮንን “ወቅቱ የሚጠይቀውን የዲፕሎማሲ ብቃትና ክህሎት የታጠቀና የአገር ፍቅር ያለው የሰው ኃይልን በዲ...
ስድስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የመረጧቸውን ምልክቶች በተለያዩ ምክንያቶች ቀይረው እንዲያቀርቡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጥሪ አደረገ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ባወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት የፓርቲዎች የምርጫ ምልክት መረጣ ...
ኢትዮ12 ዜና – - በሄዱባቸው ተቋማትና የአስተዳደር ከባቢዎች ማጽዳት ይወዳሉ። በቅርብ የሚያውቋቸው እንደሚመሰክሩት፣ እሳቸው በመሯቸው ተቋማትና ከተማ አስተዳደር አገልግሎታቸውን ያዩ እንደሚሉት ከንቲባ አዳነች የተርመጠመጠ ነገር ...
ኢትዮ 12 ዜና - በትግራይ የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ሃይል እንዲገባ የተቀነባበረ ስራ ቢሰራም ሊሳካ እንዳልቻለ የኢትዮ 12 ዜና አቀባይ አስታወቁ። ዘመቻው በዋናነት በሚከፈላቸው በሚታወቁ ዓለም አቀፋዊ ሚዲያዎችና ግ...
በኢትዮጵያ ሰበር ዜና ሞት፣ውድመት፣ ሽብር፣ ሴራ፣ አሽሙር፣ ስድብ፣ ወዘተ የመሳሰሉት ናቸው። እንደ አዜብ መስፍን ዓይነት ሴት ከሁለት አስርት ዓመት በላይ በተመሳሳይ ሃላፊነት፣ አንጻራዊ ሰላም ባለበት፣ ሁሉንም እንዳሻው የሚነዳ ሃ...
«ተጓዳኝ ህመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕይወታቸው እያለፈ ነው» ዶክተር ውለታው ጫኔ በሚሊኒየም የኮቪድ 19 ሕክምና ማዕከል ዋና ዳይሬክተርተጓዳኝ ሕመም የሌለባቸውና በዕድሜ ወጣት የሆኑ ሰዎች በቫይረሱ ሕ...
በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ለሠርግ ማድመቂያ በሚል በተተኮሰ ጥይት የወንድ ሙሽራው ሁለት አጃቢዎች ህይወታቸው ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ሃላፊ ዋና ኢንስፔክተር መሳፍንት ዓባይ ለኢዜአ እንደተናገሩት አጃቢዎቹ ...
ፀረ ዘረኝነት አዋጅ ቁጥር ---2013 ዓም መግቢያ - በኢትዮጵያ ባለፉት ሰላሳ ዓመታት በወያኔ ህወሀት የተተከለው የዘረኝነት አስተዳደር መዋቅር እልቆ መሳፍርት ጉዳት ስላደረስ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ በጎጥ ተበታትኖ "ህዝቦች" የሚል ...