Month: September 2021
የባህር ዳር ወጣቶች የህልውና ዘመቻ ጥሪን በመቀበል የአገር መከላከያን ለመቀላቀል እየጎረፉ መሆኑንን የከተማዋ ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት አመልክቷል። በምስል እንደሚታየው ጥሪውን የተቀበሉትና ጀግናው የአገር መከላከያን ለመቀላቀል የወ...
የአሸባሪው ህወሓት ታጣቂዎች በወረባቦ ወረዳ ከ24 በላይ ንፁሃንን በግፍ ገድለው አስከሬናቸው በአውሬ እንዲበላ ማድረጋቸውን የሟቾች ቤተሰቦች ተናገሩ የአሸባሪው የህወሓት ታጣቂ ኃይሎች ለጥቂት ቀናት በቆዩባቸው የወረባቦ ወረዳ አካባ...
❝ከደብረ አሚን ጭና ተክለሃይማኖት አፀድ ሥር❞ ጀንበር ከሰማይ ደመና ጋር እየታገለች በምሥራቅ ንፍቅ መፍገግ ጀምራለች። የደጋውን ቆፈን በቶሎ ማላቀቅ ያቃታት ይምስላል። ረጋፊው ጤዛ እንኳን ረግፎ አልጨረሰም። የሰው ልጅ ጤዛን ይመ...
አሸባሪውና ወራሪው የትህነግ ኀይል በአማራና በአፋር ክልል የፈጸመውን ግፍ የሚያሳይ መልዕክት ወደ ነጩ ቤተ መንግሥት የሚላክ መሆኑን የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የአሸባሪውን ሴራ ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ...
ጠላት መልሶ እንዳይቋቋም ካደረጉት ምት መካከል የዛሪማ ምት አንዱ መሆኑን የግንባሩ የክፍለ ጦር አዛዥ ተናገሩ። መስከረም 02/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማይጠብሪ ግንባር የሚገኘው የወገን ጦር ጠላትን እየደመሰሰ ወደ ፊት እየገሰገሰ...
በማይጠብሪ ግንባር በዛሪማ ድብባህር ሊማሊሞ ደባርቅን ለመቁረጥ ውጊያ የከፈተው የሽብርተኛውን ጀሌ በመደምሰስ አካባቢው ከሽብርተኛው ነፃ ማድረግ መቻሉን በግንባሩ የሚገኙ የወገን ጦር ከፍተኛ አመራር አስታወቀዋል ። በዳባት ውቅን አ...
የሲ ኤን ኤን ዘገባዎች እጅግ የተጠናበሩና ፈር የለቀቁ ስለመሆናቸው ከበቂ በላይ ምስክር ማስረጃ ማቅረብ እንደሚቻል በርካቶች ገልጸዋል። ለሲ ኤን ኤን ለራሱ በአድራሻና በተመሳሳይ ሚዲያዎች፣ እንዲሁም በቲውተር " እባቦች" ለማለት ...
By The Associated Press ATLANTA — Several members of a troop of western lowland gorillas at Zoo Atlanta have tested positive for the coronav...
American military officials have denounced the ouster of a president in West Africa, and said they had no warning of what their students were pla...
Relations between Sudan and Ethiopia are increasingly deteriorating over a disputed border area of al-Fashaga. The Ethiopian government has once ...
አንድ አካባቢ የምንኖር አፍቃሪ ህወሃት ጎረቤት አለኝ። ከድሮም ጀምሮ ከእርሱ ጋር ስንገናኝ ሆነ ብዬ ' ገብስ ገብሱን ' እጫወታለሁ። ህጻናት ልጆቻችንን ቅዳሜ ጠዋት ዋና ስንወስድና Home work group ስናደርሳቸው በሳምንት ...
❝እኛ የምንዋጋው ኢትዮጵያን ለማዳን ነው፤ የሕልውና ጦርነት ነው፤ ጠላት የሚዋጋው ኢትዮጵያን ሊያፈራርስ ነው፤ ከአማራ ላይ ሒሳብ ሊያወራርድ ነው፤ የውጭ ኮሪደር ከፍቶ ኢትዮጵያን ለውጭ ጠላት ለመስጠት ነው❞ ❝የአሸባሪውና ወራሪው ...
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አዲስ ዓመትን ከሠራዊቱ ጋር ለማክበር ማይጠብሪ ግንባር ገቡ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የ2014 ...
ብልጽግና ፓርቲ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፓርቲው መልዕክቱም እንደ ሀገር ለውጥ ከጀመርን ጀምሮ በርካታ ፈተናዎች ከፊታችን ተጋርጠውብን በህዝባችን ያልተቋረጠ ድጋ...
“ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ህዝብ እንዲሁም በመቶ ሺዎች የምትቆጠሩ የኢትዮጵያና የኤርትራ ውርስ ያላችሁ አሜሪካዊያንን ጨምሮ በዓለም ዙሪያ ነገ እንቁጣጣሽን ለምታከብሩ ሁሉ ጂል እና እኔ የላቀ ምኞታችንን እና መልካም አዲስ ዓመት እንመ...
የፕሬዝዳንቷ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ይነበባል።በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገር የምትገኙ ውድ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን የሀገርን ዳር ድንበር እና ህልውና ለማስከበር በዱር በገደሉ ግዳጃችሁን በጀግንነት እየፈጸማች...