Monthly Archive: September 2021

የኢትዮጵያ መንግስት 7 የተመድ ሰራተኞች በ72 ሰአታት ውስጥ ከአገር እንዲወጡ ትእዛዝ አስተላለፈ

የኢትዮጵያ መንግስት 7 የተመድ ሰራተኞች በ72 ሰአታት ውስጥ ከአገር እንዲወጡ ትእዛዝ አስተላለፈ የኢትዮጵያ መንግሥት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ስር በተለያዩ ኤጀንሲዎች ውስጥ የሚሰሩ 7 የውጭ አገር...

ኦሮሞና -ኢሬቻ

አረንጓዴ ቅጠል፤ አበባ…ይዞ፤ዋቃን በወንዝ ወይም በሀይቅ ዳርቻ ወይም በተራራ ላይ የማመስገን፤ የማክበር ፤የማምለክ በአል ነው እሬቻ።የፀሎት ቀን ነው እሬቻ ሎሬት ፀጋዬ ገብረ መድህን(ሮቤሳ ቀዌሳ) እንደፃፈው...

አማራ ክልል አዲስ ርዕሰ መስተዳድር ሾመ

የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ መሥራች ጉባኤ እየተካሄደ ነው፡፡ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለክልሉ ርእሰ መሥተዳድርነት በእጩነት አቅርቧል፡፡ጉባኤውም ዶክተር ይልቃል ከፋለ የአማራ ክልል...

ኢትዮጵያ “ከአክቲቪስቶችም” ይጠብቅሽ!

ማሳሰቢያ ይህ ጽሁፍ ሁሉንም ሳይሆን አብዛኞችን ታሳቢ ያደረገ መሆኑ ቅድሚያ ይታወቅልኝ። በኢትዮጵያ ራሳቸውን የሾሙ በርካታ መንግስታት አሉ። እነዚህ ለውጡን ተከትለው የተፈለፈሉ መንግስታት ሳያመዛዝን የሚከተላቸውን የህዝብ...

” ግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ንግስ በዓል “

በየዓመቱ መስከረም 21 በደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ የግሸን ደብረ ከርቤ (ግሽን ማርያም) ዓመታዊ የንግስ በዓል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ህዝበ ክርስቲያን በሚገኝበት ይከበራል። የዘንድሮውም የንግስ...

አዳነች አቤቤ ሹመት ሰጡ – ዶ/ር ቀነአ ያደታ አሉበት

ከንቲባ አዳነች አቤቤ በቀጣይ የስራ ዘመናቸው ለአዲስ አበባ ሕዝብ በገቡት ቃለ መሰረት ቃላቸውን መፈጸም እንዲያስችላቸው ያዋቀሩትን ስብስብ በየዘርፉ በቢሮ ለይተው ለሹመት አቅርበው አጸድቀዋል። ከንቲባዋ ይፋ...