Day: October 14, 2021
• ቱርክ በዓለም አቀፍ ውጊያዎች ስኬታማ ሆነዋል የተባሉ ሰው አልባ አውሮፕላኖቿን ሽያጭ ወደ ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ ማስፋፋቷን አራት የመረጃ ምንጮች ለሬውተርስ ተናገሩ። አንድ ስማቸው ያልተገለጸ የቱርክ ባለሥልጣን ኢትዮጵያ እና ሞሮ...
" የጦርነት ዜና የዩቲዩብ ቁርስና እራት ሊሆን አይገባም፤ " ሰሞኑን የመከላከያ ሰራዊትን እንቅስቃሴ አስመልክቶ መረጃ መጥፋቱን፣ ቀደም ሲል " አንድ ጀነራል ነገሩኝ" የሚሉ ወገኖች አሁን ምንም መረጃ ማግኘት ያልቻሉበትን ምክንያት...
"…ጦርነቱን እናሳጥረዋለን ፤ በሁለት ሳምንት አዲስ አበባ እንገባለን ፤ ፖለቲካዊ ፣ ወታደራዊና ዲፕሎማሲያዊ ሁኔታን እንቀይራለን …" በሚል ስሌት የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ሰራዊት በሁሉም ግንባር የከፍተውን ጦርነት በመመከት ከፍ...
In July 2020, Espen Andersen Bråthen was given a six-month restraining order in Kongsberg and Eiker District Court after making death threats aga...
ጠንካራና የበለጸገች አፍሪካን ለመገንባት አገራት ዘርፈ ብዙ በይነ መንግስታት የትብብር ግንኙነቶችን ሊያጠናክሩ እንደሚገባ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሃመት ጥሪ አቀረቡ። 39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ...
POSTED BY: ROBIN-IVAN CAPAR 14. OCTOBER 2021 At the moment, the Police Security Service (PST) considers the incident in Kongsberg a ter...
በሀገሪቱ ውስጥ ያሉ አለመረጋጋቶች በተለይም በሰሜኑ ክፍል የዘለቀውን ግጭት መሠረት በማድረግ አሜሪካ ኢትዮጵያን ከአጉዋ ተጠቃሚነት የማቀብ ፍላጎት ስለማሳየቷ እየተነገረ ነው። ይህ ፍላጎት ባልተገባ አተያይ የተቃኘ በመሆኑ የአሜሪካ...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለተለያየ የቢዝነስ ዘርፎች ባንኮች ይሰጡ የነበረውን ብድር ላልተወሰነ ጊዜ እንዲያቆሙ የተላለፈው መመርያ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ከአራት ሳምንታት በላይ አስቆጥሯል፡፡ባንኮችም በዚህ መመርያ መሠረት የተፈቀዱ...
ዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ " ሰበር ዜና" ብር ሆኗል። ሃፍረት፣ ሃዘን፣ መራራት ቀርቶ " ምስጢሩ ይፋ ሆነ፣ መጋረጃው ተገለጠ፣ ሰበር ዜና እንደውረደና ጥብቅ መረጃ... " እየተባለ ሳንቲም መልቀም ቅድሚያ የተሰጠው ተግባር ሆኗል። የፕሪ...
በኮንስበርግ ድንጋጤና አለመረጋጋት ሰፍኖ እንደነበር የቢቢሲ ዘጋቢ ከስፍራዊ አስታውቋል። ሰላማዊ ህይወት መለያዋ በሆነችው ኖርዌይ እንዲህ ያለው አደጋ የሚፈጥረው ስሜት እጅግ የገዘፈ ነው። በጁላይ 21. 2011 ብሪቪክስ የሚባለው ...
- there have been radicalization concerns The police announced that the man charged in the Kongsberg attack is a convert to Islam and that there ...
የትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ አማጺ ሃይል መሪ የሆኑት ጻድቃን ገብረትንሳይ ጦርነቱ እንደማይራዘም አመለከቱ። አዲስ ተጀመረ የተባለውን ጦርነት "የቀናት ጉዳይ ነው፣ ግፋ ቢል በሳምንታት ውስጥ ይጠናቀቃል" ሲሉ የተና...