Day: November 21, 2021
We in the Black Alliance for Peace stand in uncompromising opposition to the U.S.-led imperialist aggression against Ethiopia and by extension ag...
በአገር ቤት በተለያዩ ከተሞች አዲስ አበባን ጨምሮ ጠጠር መጣያ እስኪጠፋ ሕዝብ በነቂስ ወጥቶ የትግራይ ነጻ አውጪ ግንባርን " አንፈልግም" ሲል በተደጋጋሚ አውግዟል። በውጭ አገር ያሉ ዜጎችም በተለያዩ ቀናት ይህንኑ ሲያደረጉ ነበር...
ከነገ ጀምሮ መላ ኢትዮጵያዊያንን በሃሰት ዘገባ ለማሽበርና መንግስትን " በወሬ ዘመቻ" ለማስወገድ እቅድ መያዙና ይፋ በሆነበት ሰዓት ካረን ባስ "ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድን ከስልጣን አንስቶ የሽግግር መንግሥት ለመመስረት የሚ...
ኢትዮጵያ ላይ ሆን ብለው ሀሰተኛ መረጃዎችን በመርጨት የሚታወቁት የምዕራባውያን ሚዲያዎች በሱዳን እየዶለቱ መሆናቸውን ተሰማ። በኢትዮጵያ ላይ ለይተው ሀሰተኛ መረጃዎችን በማቀናበርና በመርጨት የሚታወቁት የምዕራባውያን የሚዲያ ተቋማት...
የትግሬ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር አፈ ቀለጤ የሆኑት አቶ ጌታቸው ረዳ የድሮን ጥቃት መፈጸሙን ካስታወቁ በሁዋላ የአፍሪካ ሕዝብረት በምስራቅ አፍሪቃ ከፍተኛ ተወካይ የሆኑት ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ ላይ የትህነግ ደጋፊዎችና የሚዲ...
" ነፍሴን ካወቅኩ ጀምሮ ግን እንደዚህ አይነት ድርቅ አይቼ አላዉቅም " - የ88 ዓመት የዕድሜ ባለፀጋው አቶ አብጃሀታኒ ሞሉ • " ምን እንደሚገጥመንም ፈጣሪ (ዋቃ) ብቻ ነዉ የሚያወቀው " - ወ/ሮ ደቦ ዋቅቶላ ወይዘሮ ደቦ ዋቅ...
Dropcap the popularization of the “ideal measure” has led to advice such as “Increase font size for large screens and reduce font size for small ...
ከ7 ሺህ በላይ ተተኳሽ የብሬንና የክላሽ ጥይት፣ ልዩ ልዩ የባንክ የሂሳብ ደብተሮች፣ ሲም ካርዶች፣ በደባርቅ ከተማ ተይዟል፡፡በአዲስ አበባ በአንድ ግለሰብ የሸቀጣ ሸቀጥ መደብር ውስጥ ተቀጣጣይ ቁሳቁሶችና ኬሚካሎች ተያዙ የብሄራዊ ...
በዱሮ ጊዜ በደሴ ከተማ ውስጥ የምትኖር አንዲት እብድ ነበረች፡፡ ከእለታት በአንዱ ቀን በጧት ተነሳችና “እዚህ ከተማ ቤት ይቃጠላል፣ እዚህ ከተማ ቤት ይቃጠላል…”በማለት እየዞረች ስትለፈልፍ ዋለች አሉ፡፡ እብድ ስለሆነች እሷ የምት...