Day: December 2, 2021

“ሰውየው በዶጎሎ ማማ …”

ክፋት፣ምቀኝነትና ነቀፌታ እንዲሁም ቧልትና አሉባልታ የማይለየው የኢትዮጵያ ፖለቲካ በዚህ ባህሪው የተነሳ አስሊዎች እንዳሻቸው ያላጉታል። ሃብታሙ አያሌው የሚባለው ” ተንታኝ” ኮምበልቻና ደሴ ነጻ መውጣታቸውን፣ ነጻ የወጡትም በአማራ ሃይል መሆኑን፣ ዜና ያልተነገረው…

መንግስት – በጦር ሜዳ የነተበውን ትህነግን በተሳሳተ መረጃ ለመደገፍ ሚዲያዎች ዘመቻ መጀመራቸውን ይፋ አደረገ

የተለያዩ የምዕራባውያን መገናኛ ብዙሃን ከአሸባሪው ህወሓት ጋር በመቀናጀት በሀሰት ዜናዎች ዓለም አቀፉን ማኅበረሰብ እያሳሳቱ መሆኑን መንግስት ገለፀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን ባሰራጨው መግለጫ መገናኛ ብዙሃኑ ከሽብር ቡድኑ ጋር በመቀናጀትና በመናበብ በማሳሳት ስራቸው…

ከክቡር አቶ ሽመልስ አብዲሳ የቀረበ ጥሪ «መሪውን ያጀገነ ህዝብ የታሪክ ተቋዳሽ ይሆናል!»

በኢትዮጲያ ሀገረ-መንግስት ግንባታ ታሪክ የኦሮሞ ህዝብ ከሌሎች ወንድም ብሔሮች፤ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ጋር በመተባበር ባደረገው ተጋድሎ ኢትዮጲያን በደምና አጥነት ጠብቆ ያቆየ ህዝብ መሆኑ የማይታበል ሀቅ ነው፡፡ በዚሁ ሀገረ-መንግስት ግንባታ፤ ሀገራዊ ነጻነትና…

4 ተቋማት በእነእሌኒ ገብረመድኅን ላይ ምርመራ እንዲጀመር ለኤፍ ቢ አይ እና ኒውዮርክ አቃቤ ሕግ ቢሮ ጥያቄ አቀረቡ

4 ተቋማት በእነእሌኒ ገብረመድኅን ላይ ምርመራ እንዲጀመር ለኤፍ ቢ አይ እና ኒውዮርክ አቃቤ ሕግ ቢሮ ጥያቄ አቀረቡ ኅዳር 23/2014 (ዋልታ) በአሜሪካ የሚገኙ አራት የሲቪል ተቋማት በዴሞክራሲያዊ መንገድ የተመረጠን የኢትዮጵያ መንግሥት…