Day: January 9, 2022
የአብን መግለጫ!… ለመላው የአማራ ህዝብ ፣ለንቅናቄያችን አባላትና ደጋፊዎች ፣ለመላው ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን፡፡………የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የብሔራዊ ሥራ አስፈፃሚ በሀገራዊና ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ የተሰጠ የአቋም መግለ...
ውሳኔው "ለኢትዮጵያ የሚበጅ፣ ለኢትዮጵያ ዘላቂ ጥቅም የሚያግዝ፤ የኢትዮጵያን ዘርፈ-ብዙ ጠላቶች የሚቀንስ በአውደ ውጊያ ያገኘንውን ድል በሰላሙም መንገድ እንድንደግም የሚያደርግ የአባቶቻችን ልጆች መሆናችንን የሚያረጋግጥ ነው" ሲሉ...
(CNN)The US is prepared to impose a range of harsh economic penalties on Russia should it move to invade Ukraine, starting with high-impact targe...
ትህነግ ወደ ሸዋ ለመግባት ያደረገው ሙከራና ጭንቀት የወለደው፣ ሰለውትድራና መጠነኛ እውቀት አለኝ ከሚል ሃይል የማይጠበቅ ድንቁርና የተሞላው፣ አለቆቻቸውን ለማስደሰት የተደረገ የብደት ውሳኔ መሆኑንን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፉወርቅ አ...
በአቢሲኒካ መዘገበ ቃላት "መመህር" ለሚለው ቃል የተለያዩ ትርጉሞችና ፍቺዎችችን አኑሯል። ከሁሉም ረቢ የሚለውን ብቻ ለይተን ስናይ "የከበሬታ ስም ጌታዬ፣ ጌታ አለቃ ሹም መምር ሊቅ ሽማግሌ" ሲል ትርጉሙ ይተነትነዋል። መዓልም፣ ሰ...
የመስቀል አደባባይን መጠቀምን ተከትሎ እየተሰነዘረ ላለው ዛቻ የኢትዮጵያ ቪዥነሪ አብያተ ክርስቲያናት ኅብረት ሰራ አመራር በማህበራዊ ገጹ " መሪዎቻችን ላይ የሚደረገው ዛቻ ይቁም" በሚል ዕርእስ ባሰራጨው መግለጫ መስቀል አደባባይ ...
መንግስት ያደረገውን ይቅርታና ምህረት (የክስ ማቋረጥ ብለው የፍትህ ሚኒስትሩ አስተካክለውታል) ጉዳይ፤( ይህንን ጽሁፍ የዛሬ ሁለት አመት ገደማ ዴስትኒ ኢትዮጵያ በሚባል ያላፈራ ሀገራዊ ውይይት ላይ ስሳተፍ፣ ካናዳዊው የውይይቱ አስ...
ጀረሚ ከበገና ጋር በፍቅር ከወደቀ ረዥም ጊዜ አልሆነውም። በአንድ ዕውቅ ኢትዮጵያዊ አርቲስት አማካኝነት ከአንድ ወጣት የበገና መምህር ጋር ተዋወቀ። መምህሩ በዚህ ሐተታ ማሳረጊያ ታሪኩን የሚተርክልን መምህር ኤርሚያስ የሚባል ሰው ...
Somalia’s President Mohamed Abdullahi Mohamed ordered the governor of the central bank against releasing “illicit” money worth nearly 10 million ...
ከሁሉም በማስቀደም አንኳን ለብርሃነ ልደቱ ከእነ መላ ቤተሰብዎ በሰላም አደረስዎ ለማለት እወዳለሁ። ይቺን አጠር ያለች ደብዳቤ እንድጽፍልዎ ያነሳሳኝ ዋና ጉዳይ የሚከተለው ነው። ኢትዮጵያ ከገባችበት ጥልቅ አገራዊ ቀውስ፣ ጦርነትና ...