Month: January 2022
"ወሳኙ ጉዳይ አገልግሎት ማቀላጠፍ፣ በዋናው መስሪያ ቤት የኦንላይን አገልግሎት ማስፋት፣ የአገሪቱን የዲፕሎማሲ ፓኬጅ መተግባር እንጂ ሰፊ ቤትና ሕንጻ ተከራይቶ፣ ወጥ ቤት ሳይቀር አሰልፎ ውጭ አገር ከሙሉ በኤሰብ ጋር በመኖር በመከ...
ውሳኔው አቃቤ ህግ ባቀረበው መሰረት የተወሰነ ነው የኤፈርት የንግድ ኩባንያዎችን ኮሜርሻል ኖሚኒስ እንዲያስተዳደራቸው መደረጉና ውሳኔውም አቃቤ ህግ ባቀረበው ጥያቄ መሰረት መፈጸሙ ተሰምቷል። ኮሜርሻል ኖሚኒስ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ...
ፈረንሳይ ለኢትዮጵያ 6 ነጥብ 7 ሚሊየን ፣ አሜሪካ ደግሞ 1.6 ዶዝ የኮቪድ-19 ክትባት ድጋፍ ማድረጋቸው ተገልጿል። ድጋፉ በኢትዮጵያ ወረሽኙ እየተስፋፋ ከመሄዱ አንጻር ወቅታዊና አስፈላጊም መሆኑ ተመልክቷል። ፈረንሳይ ያደረገቸው...
በጅማ ከተማ በማህበር ተደራጅተው ሪል ስቴት ለመገንባት 7 ሚሊዮን ዶላር የቆጠቡ የዳያስፖራ አባላት የግንባታ ቦታ ተረከቡ። የግንባታ ቦታው የተሰጠው በጅማ ከተማ ሪል ስቴት ለመገንባት ከስድስት ዓመታት በፊት በማህበር ተደራጅተው ለ...
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የቀረበለትን የፌደራል መንግስት 122 ቢሊየን ብር ተጨማሪ በጀት አፀደቀ ። 90 ቢሊዮን ብር ለአገር መከላከያ ሚኒስቴር ስንቅና ትጥቅ ተጨማሪ በጀት እንዲሆን ተወሰኗል። ተጨማሪ በጀቱ ለሀገር ደህንነት ...
በጦርነቱ ምክንያት የተፈጠሩ ኢመደበኛ አደረጃጀቶችን ቅርጽ ለማስያዝ ስምምነት ላይ ተደረሰ መንግስት በህግ "አሸባሪ" ተብሎ ከተፈረጀ ቡድን ጋር ምንም ዓይነት ድርድር እንደሌለ ቢያስታውቅም፣ አንድ ግለሰብን ጠቅሶ ከአሸባሪ ሃይል ጋ...
Addis Ababa, Ethiopia - On Tuesday January 22nd, 2022, the tropical storm Ana formed over the Indian Ocean started moving westwards, passing...
ኢትዮጵያ በአፍሪካ የነጻነት ታሪክ ትልቅ ድርሻ እንደነበራት ማሳያ ይሆናል፣ የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ኔልሰን ማንዴላ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ወታደራዊ ስልጠና የወሰዱበትን የኮልፌ የፖሊስ ማሰልጠኛ ማዕከልን የቱሪዝም ...
በዳግም ወረራው አፋር ታምሷል። የመጣውን ወራሪ ሃይል እየደመሰሱ እንደሆነ ቢያስታውቁም ጦርነቱ በሌሎች ግንባሮች እየሰፋ ነው። " መንገድ እናስከፍታለን?" በሚልና በቀይ ባህር አፋር የሚሳበበው ጦርነት ዝርፊያና ንጹሃንን በከባድ መ...
አሸባሪው ህወሓት እንደ አዲስ ከወረራቸው አካባቢዎች በአስቸኳይ እንዲወጣና በቀጣናው የከፈተውን ጦርነት እንዲያቆም የአፋር ክልላዊ መንግስት አሳሰበ፡፡ አሸባሪው ህወሃት በአፋር ህዝብ ላይ ከሁለት ዓመታት ተኩል በላይ የዘር ማጥፋት ...
Analysis by Jill Dougherty, for CNN press here / the link to listen the video (CNN)Foreign forces bristling with weapons are rolling toward the U...
የተባበሩት አረብ ኤምሬት ኢትዮጵያ ላይ ጥላው የነበረውን የጉዞ እገዳ ልታነሳ መሆኑ ተሰማ። ተቋርጦ የነበረው የጉዞ ዕገዳ የፊታችን ቅዳሜ እንደሚነሳ ሮይተርስ ያወራው። በቅርቡ የተባበሩት አረብ ኤምሬት ትራንዚትን ጨምሮ ወደ ሀገሯ ...
ጦረንቱን ተከትሎ ጤማ ባልሆነ የንብረት ሽያጭና ከባንክ ባንክ ልክ ያልሆነ የገንዘብ ዝውውር ሳቢያ ታግዶ የነበረው የሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ወደ ስራ እንደሚመለስ ተገለጸ። የመሬትና መሬት ነክ ጉዳዮ...
ኢትዮጵያ በምዕራባዊያን ጣልቃ ገብነትና ጫና ሳቢያ የውጭ ምንዛሬ ቋቷ ተመናምኖ ምርቶችን ከውጭ ለማስገባት ያላት አቅም በዛ ቢባል ለሁለት ወር የሚበቃ ብቻ እንደሆነ ይፋ ሆነ። ጦርነቱ ከትግራይ ሕዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ጋር ብቻ እ...
የእሽሙር ማህበር ምንነት - የእሸሙር ማህበር በአዲሱ የንግድ ህግ ከተካተቱ ሰባት የንግድ ማህበር አይነቶች አንዱ ሲሆን ማህበሩ ሁለት ወይም ከዚያ በላይ የሆኑ ሰዎች በመካከላቸው በሚያደርጉት ስምምነት መሠረት የሚያቋቁሙት በሦስተኛ...
የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር ሀሰተኛ መንግስታዊ ሰነዶችን በማዘጋጀትና በመገልገል በጉምሩክ ኮሚሽን የተወረሰ ንብረትን በማውጣት ለግል ጥቅም አውለዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ መሰረተ፡፡ እንደ ዐቃቤ ህግ ክ...