Month: January 2022

አሜሪካ የአዲስ አበባ አምባሳደሯን የሚተኩ ጉዳይ አስፈጻሚ መሾሟን አስታወቀች

በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ጊታ ፓሲ ጡረታ እንደሚወጡ ማሳወቃቸውን ተከትሎ አዲስ አበባ ላለው ኤምባሲዋ ጊዜያዊ ጉዳይ አስፈጻሚ መሰየሟን የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት አስታወቀ። አሜሪካ በአዲስ አበባ ላለው ኤምባሲዋ ትሬሲ አን…

አቶ ሀይለማርያም ደሳለኝ ታስረው እንዲቀርቡ ፍርድ ቤት ትእዛዝ ተሰጠ

ከህዳር 4 ቀን 2011ዓ/ም ጀምሮ በስር ላይ የሚገኙት የቀድሞ የሜቴክ ዳሪክተር ሜ/ጀነራል ክንፈ ዳኘውን ጨምሮ አራት ተከሳሾች ከዕርሻ መሳሪያ ግዢ ጋር ተያይዞ በዓቃቢህግ በቀረበባቸውባቸው የሙስና ክስ የመከላከያ ማስረጃ ማሰማት መጀመራቸው ይታወሳል።…

የማዕከላዊ ስታትስቲክስ አገልግሎት የመረጃ ባንክ – ዳታ ቤዝ ስርዓት አልዘረጋም ተባለ

ይህም ማለት በየዘርፎቻቸዉ የሚያስተባብሩ የመንግስት አስፈጻሚ አካላት የመረጃ ቋት በቅንጅት የሚሟላበትን ስርዓት እና የሚተሳሰሩበትን ስርዓት አለመዘርጋቱን ያሳያል፡፡ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ወጪ አስተዳደር እና ቁጥጥር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የማዕከላዊ…

ይብላኝ_ለእናንተ! ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን

(ክርስቲያን ታደለ ~ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባል) ዓሳ ስለውኃ ያለው አረዳድ ከኮረት ጋር ተመሳሳይ ሲሆን እጅጉን በጣም አስገራሚ ይሆናል። ፋኖነትን ማኅበረሰባዊ ውርስ እና የልቡና ውቅር እሴት አድርጎ ለሺህ ዘመናት በኖረ…

”ባለፈ ታሪክ እየተጣላን ለባሰ ችግር ከምንዳረግ በይቅርታ ማለፍ ተመራጭ ነው» – መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ

አዲስ አበባ፡- ባለፈ ታሪክ እየተነታረክንና እየተጣላን ለባሰ ችግር ከምንዳረግ ያለፈውን ጠባሳ በይቅርታ ማለፍ ተመራጭ መሆኑን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ገለጹ፡፡ መጋቤ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ አገራችን ውስጥ…

አማራ ክልል በድፍረት መነጋገር አለበት- “የአማራ ፖለቲካ ዛሬም እንደታመመ ነው!”

” የህግ የበላይነት መረጋገጥ የአማራን ህዝብ ሊጠቅመው ካልሆነ በስተቀር አንዳች ጉዳት አያስከትልበትም፡፡ በህግ የበላይነት እምነት እስካሳደርን ድረስ ሁሉም ነገር በአግባቡ ይስተናገዳል፡፡ መንግስትም የህግ የበላይነትን የማስከበር ኃላፊነት እንዳለበት ሁሉ፤የህግ የበላይነትን በማስከበር…

የፋኖ ሚና እና የወደፊት እጣ ፈንታ…(ዶ/ር ሲሳይ መንግስቴ)

«ለምን ቢባል በፋኖ ስም ከባለሀብቶችና ዲያስፖራው ገንዘብ እየሰበሰቡ ከተማ ውስጥ ሆነው ቀዝቃዛ ቢራና አረቄ እየጠጡ መንጎባለልን ያስቀርባቸዋልና ነው» ” የፋኖ አደረጃጀት እንዴት ክልላዊ መልክ ይኑረው በሚለው ላይ የመፍትሄ ሀሳብ ይዞ…

እነሆ የድሉ ባለቤቶች

« እናት ከልጇ በላይ ምንም ስስት ነገር የለም። ትልቅ በጎ ምኞቷ የነገ ተስፋውን የማየት ጉጉቷ ቀዳሚውን ሥፍራ ይይዛል። ይቺ እናት ልጄ ከሀገሬ አይበልጥም ብላ ከአንድም ሁለት ሦስትና አራት ልጆቿን መርቃ…

[ሰላም እንዴት] የድብረጽዮ የድርድር ዜና በእንግሊዝኛ

አሁን ላይ ችግር የሆነው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ “ መንግስት የፖለቲካ ሚስጢሩን ሁሉ ይነገረን” የሚለውና ሆን ተብሎ አጀንዳ የሚሰፈርላቸው ቡድኖች፣ ሳያውቁ የነዚህን ቡድኖች ጭራ ይዘው የሚኖጉዱት እንደሆኑ በተደጋጋሚ ቢገለጽም ሰሚ ያለ…