Day: April 29, 2022
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል በፈረንሳይ የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር፣ የዲ.ሲ.አይ.ኤስ (International Security Cooperation Directorate (DCIS)) ትብብር ቢሮ ኃላፊ ጂን ክ...
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ በወራቤ ከተማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን አብያተ ክርስቲያናት እና በፕሮቴስታንት አማኞች ቤተ አምልኮዎች ላይ የተፈፀውን ጥቃት በተመለከተ መግለጫ አውጥቷል። የኢትዮጵያ የሃይማ...
በጎንደር ከተማ ስለተፈጸመው ክብር የሰው ህይወት መጥፋትና ንብረት መዝረፍ በተመለከተ የተሰጠ መግለጫ ሚያዚያ 18 ቀን 2014 ዓ.ም በጎንደር ከተማ በተፈጸመው ክብር የሰው ልጆች ግድያ የመስጊድ ቃጠሎ እና ንብረት መዘረፍ ዜና ስን...
እስካሁን 9 ነዳጅ ጫኝ ተሽከርካሪዎችን ጨምሮ 146 የዕለት ደራሽና ሌሎች ቁሳቁሶችን የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቐለ ደርሰዋል!!! መንግስት በትግራይ ክልል ያልተገደበ የሰብዓዊ ርዳት እንዲደርስ ከወሰነበት ጊዜ ወዲህ 9 ነዳጅ ጫኝ ተሽ...
ሕገወጦች በድንጋይ ከሰል አመላላሽ አሽከርካሪዎች ላይ ጉዳት እያደረሱ በመሆኑ በሲሚንቶ ምርት አቅርቦት ላይ ስጋት መደቀኑን በቤኒሻንጉል ጉሙዝና ኦሮሚያ ክልሎች የሚንቀሳቀሱ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች አስታወቁ። አስቸኳይ...
ትምህርት ቤቶችና የምርምር ተቋማት (አምአይቲ) የቁስለኞች መናኸሪያ ሁነዋል ያሉት ዶክተሩ፤እንደዛም ሆኖ መድኃኒትና የህክምና አገልግሎት የለም፤ይህን ተከትሎ ቁስለኞቹ የሚያነሷቸው ጥያቄዎች እንደ አመፅ ተቆጥሮ የሚገደሉ በትግራይ ክ...
ክልሉን የትርምስ ቀጣና ለማድረግ የሽብር ድርጊት በሚፈጥሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወሰድ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ አስታወቁ፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ በጎንደ...
በጅግጅጋ ከተማ ረብሻ እና ግጭት ተከስቷል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ ነው:- ኮሚሽነር መሀመድ አሊ ሀሰን በጅግጅጋ ከተማ ረብሻ እና ግጭት ተከስቷል በሚል እየተሰራጨ ያለው መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮ...