Year: 2022
የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተሻለ በልሁ ከዚህ በፊት የነበረው የሲሚንቶ ሽያጭ መመሪያ መቀየሩንና መንግስት ከሲሚንቶ ንግድ መውጣቱን በያፋ ገልጸዋል። መመሪያው የሲሚንቶ ዋጋ በመንግሥት ተወስኖ እንዲሸጥ መደረጉ...
-ፓስተሩ ብድራቸው እንዲሰረዝላቸው የሚፈልጉ ምዕመናን 5 ሺህ ራንድ (290 ዶላር) መክፈል አለባቸው ብሏል - 580 ዶላር የከፈለ ደግሞ በአምልኮው ቀን ማግስት ማግባት እንደሚችል ነው የሚገልጸው በስመ ወንጌል ሰባኪነት ገንዘብ የ...
Dr. James Hammond has been working in Afar desert. He says that parts of the area are below sea level and the ocean is just blocked by a 20-meter...
ከወራት በፊት በሰሜናዊ ጅቡቲ ተጠልፈው የነበሩ 6 የጅቡቲ ወታደሮችን በድርድር ማስለቀቅ ተችሏል። የኢትዮጵያ መንግሥት ከጅቡቲ መንግሥት በቀረበለት ይፋዊ ጥያቄ መሠረት ወታደሮቹን ለማስለቀቅ ከጥቅምት ወር መጨረሻ አንሥቶ ከፍተኛ ጥ...
በፕሪቶሪያው ስምምነት መሰረት የሽግግር ፍትሕ እንዲረጋገጥ፣ የፌደራል መንግስት መቀሌን ጨምሮ ሌሎችንም አካባቢዎች በፍጥነት ተረክቦ የሕዝብን ሰላምና ደኅንነት እንዲያረጋገጥ የትግራይ ክልል ወጣቶችና ምሁራን ጠየቁ፡፡ የትግራይ ክልል...
በሃይማኖት ዙሪያ ያሉ ወቅታዊ ነገሮችን ስመለከት በዋናነት ችግሩ ራስን እንደ ፍጹም ንጹሕና እውነተኛ ቆጥሮ ሌላውን እንደ ኃጢአተኛና እንደ ሐሰተኛ ፈርጆ በአደባባይ መዝለፍ ኾኖ አገኘዋለሁ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ለኢ...
"ህብረተሰቡ የእጅ ንፅህናን መጠበቅን ጨምሮ የአፍና የአፍንጫ መሸፈኛ ማስክ መጠቀም እና ክትባት በመከተብ እንዲሁም ሰው ከተሰበሰበበት በመራቅ ራሱን ከወረርሽኙ መከላከል" ሰሞኑን በብዛት እየታየ ያለው ጉንፏን መሰል ወረርሽኝ በአብ...
- በተለያዩ አከባቢዎች ምሽግ እየቆፈረ : ወደ አላማጣ ከተማም በተናጠል እየሆኑ ሰርጎ በመግባት ላይ መሆናቸውን .... ትህነግ ተቀጥቅጦና ከስሮ እንዳስረከበው በተገለጸበት በአላማጣ ዙሪያ ኩንኩፍቱና አቅራቢ በሚገኙ አከባቢዎች ታጣ...
የኢትዮጵያ መንግስት እና የትህነግ ከፍተኛ ተደራዳሪዎች በኬንያ ሶስተኛውን የሰላም አማራጭ ውይይት መጀመራቸው ተሰምቷል። በመጅመሪያው የፕሪቶሪያ ስምምነት ትጥቅ እንደሚፈታና መንግስቱን እንደሚያፈርስ ያመነው ትህነግ ታጣቂዎቹን መቀለ...
The euro rallied to 72 roubles and the dollar climbed above 68 roubles for the first time since 11 May on the Moscow Exchange. The RTS index fell...
በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ትሪሲ ጃክኦፍሰንና የፍትሕ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴዔታ አቶ ፍቃዱ ጸጋ በሚኒስትሮች ግብረ-ኃይል ጽ/ቤት በኩል የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እና ወንጀሎችን መርምሮ ተጠያቂነትን ከማስፈን አንጻር እየተከናወኑ ...
ዶላር ለምን የዓለም ጠንካራ መገበያያ እና የክምችት ገንዘብ ሆነ? ከአሜሪካ ውጪ ያሉ ሀገራት ለምን ዶላርን ያከማቻሉ? ዶላር መተካት የሚችል ገንዘብ ነው? ከ1940ዎቹ በፊት የዓለም ሀገራት ለዓለም አቀፍ ግብይት የወርቅ ክምችትን ...
የኢትዮጲያ ጠቅላላ ምርት/GDP በ111.27 ቢሊየን ዶላር ከሰሃራ በታች ሶስተኛው ትልቁ ነው! ነገር ግን በኢትዮጵያ ኢኮኖሚው በምግብም ሆነ ከምግብ ውጪ በሆነ የድህነት መለኪያ (የፀጥታ እና የደህንነት ዋስትናን ጨምሮ) ባለብዙ ጉ...
በትግራይ ነጻ አውጪ ግንባር / ትህነግ ወኪሎችና በመንግስት መካከል የተደረሰው የሰላም አማራጭ ስምምነት እጅግ ያስደሰታቸው ወገኖች ስጋታቸውን መግለጽ ጀምረዋል። ስጋቱም የመነጨው ትህነግ አንዳንድ ወታደራዊ የስምሪት ለውጥ ማድረጉን...
ራሱን በትግራይ ህዝብ ነጻ አውጪነት ሰይሞ ለግማሽ ምዕት የተጓዘው ትህነግ የፈረሰ አስተዳደር እንዳለውና ማናቸውንም ህጋዊ የክልል መንግስትነት ስራ መስራት እንደማይችል ጠቅሶ ባይቶና መግለጫ አሰራጨ። “ከሰላም ከስምምነት ፌርማ ቦኃ...
በትናትናለው ዕለት በአዲስ አበባ እራሱን ከ 13 ፎቅ ወርውሮ የገደለው ዳኛ ከጎንደር ዩንቨርስቲ በህግ ትምህርት በማዕረግ የተመረቀ ነበር ። በ30ዎቹ እድሜ መጨረሻ የሚገኘው ባሌ ጎባ ተወልዶ ያደገው ዳኛ ትንሳኤ በላይነህ ከስድስት...