Author: topzena1
ኢትዮጵያ ምርታቸውን ወደ ቻይና ከቀረጥ እና ከኮታ ነጻ እንዲያስገቡ የገበያ ዕድል ከተፈቀደላቸው አገራት መካከል አንዷ መሆኗን የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ። የቻይና መንግሥት አብዛኞቹ ከአፍሪካ ከሆኑ አገራት ጋር ያ...
መጠሪያውን ወደ ሜታ የቀየረው ግዙፉ ማሕበራዊ ሚዲያ ፌስቡክ ኢትዮጵያ ውስጥ ግጭት በማነሳሳት ክስ ተመሠረተበት። በሰሜኑ ኢትዮጵያ የርስ በርስ ጦርነት ፌስቡክ በገጹ ጥላቻ የሚነዙ እና ግጭት የሚያነሳሱ መልዕክቶችን አሰራጭቷል ተብሎ...
ከመስተንግዶ ስነ-ምግባር እና ከሀገር ባህል የወጣ አለባበስ ሰራተኞቻቸው እንዲለብሱ በሚያደርጉና በሚያስገድዱ ሆቴሎች ላይ አስፈላጊውን እርምጃ እንደሚወስድ የአዲስ አበባ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ሃላፊ ዶ...
ፕሬዝዳንት ዜሌንስኪ ምዕራባዊያንን አጥብቀው ሲጠይቁ የነበረው አንድ ነገር የአየር መቃወሚያ እንዲሰጣቸው ነበር። ምክንያቱም ሩሲያ በአየር ኃይሏ ኪዬቭን ጨምሮ ዋና ዋና ከተሞችን በጨለማ እንዲዋጡ አድርጋለች። በካሚካዚ ድሮንና በተወ...
ኢትዮጵያ ከ4 ሚሊየን 515 ሺህ የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሬ እንድታጣ አድርጓል በተባለው ሳሙኤል እጓላ ላይ ክስ መመስረቱን ፍትሕ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ክሱ የቀረበው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ልዩ ልዩ ወ...
የዓለምን ባንክ ለኢትዮጵያ ለጤና አገልግሎትና ለጎርፍ አደጋ መከላከል ሥራዎች የሚውል የ745 ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ፈቀደ። ባንኩ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በኮቪድ 19፣ በአየር ንብረት ለውጥ ...
ኢትዮጵያ በሰላም ማስከበር እና ሽብርተኝነትን በመዋጋት ረገድ በምታበረክተው ጉልህ አስተዋጽኦ በዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ዘንድ ታላቅ ስም እና ዝና ያላት በአበርክቶዋ ፊት የምትቀመጥ ሀገር ናት። የኢትዮጵያ ሰላም አስከባሪ ሀይል በኮ...
Minnig weekly 15th December 2022 BY: TASNEEM BULBULIA Scandinavia-based gold exploration and boutique mining company Akobo Minerals has made a ne...
I would like to thank the American Academy of Achievement and the Global Hope Coalition for extending a hand of friendship to the African contine...
መንግስት በሽብር፣ በጽንፈኞች፣ በሌብነትና የጥቅም ትስስሮች ላይ የጀመረውን ዘመቻ እና እርምጃ ህብረተሰቡን ባሳተፈ አግባብ አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶክተር ለገሰ ቱሉ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሩ ...
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ ስኬት ስልጣኔን ከምድራችን ስነ ምህዳር ጋር አስታርቆ ለማስኬድ ዓለምን እንደሚያነሳሳ ምንም ጥርጣሬ የለንም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ የስኬት ታሪክ ስልጣኔን ከምድራ...
ኢትዮጵያ በአለም ዋንጫ ለመሳተፍ ባትታደልም የተለያዩ ኢትዮጵያውያን በኳታሩ አለም ዋንጫ ከጨዋታዎች ባሻገር አገራቸው ትኩረት እንድታገኝ እያደረጉ ነው። ከእነዚህ ኢትዮጵያውያን መካከል በኳታር ኑሮውን ያደረገው ኢትዮጵያዊው ሰአሊ ተ...
የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና መመስረቻ ስምምነት የአማርኛ ቋንቋ ትርጉም ይፋ ሆነ። ስምምነቱ በብዙ ቋንቋቸው መተርጎሙ ሁሉንም አገራት የንግድ ተዋናይ ለማድረግ ያስችላል ተብሏል። በኢትዮጵያም ሁሉም የንግድ ዘርፍ ባለድርሻ አካላት ስ...
በብሄራዊ መረጃ እና ደህንነት አገልግሎት የኮንስትራክሽን እና ሎጂስቲክስ ም/ዳይሬክተርን ጨምሮ በአራት የአገልግሎቱ ሰራተኞች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ በኢፌዲሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የሙስና ወን...
Turkish President Recep Tayyip Erdoğan announced the discovery of a field with 150 million barrels of net oil reserves estimated at $12 billion i...
በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ላይ የኦሮሚያ ክልል ባንዲራ እንዲውለበለብና መዝሙሩ እንዲዘመር የሚደረገው ጥረት እንዲቆም አብን አሳሰበ፡፡ ፓርቲው በአዲስ አበባ ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ ትናንት ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫ...