Category: News2
የሸገር ከተማ አስተዳደር 604 ከሚሆኑ ባለሀብቶች ጋር የኢንቨስትመንት ውል ማቋረጡን አስታወቀ። የሸገር ከተማ ከንቲባ ተሾመ አዱኛ (ዶ/ር) በከተማው ስራቸው የተቋረጡ እና ግንባታቸው የቆመ ኢንቨስትመንቶች የነበሩ መሆኑን ገልጸው ...
ከብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎትና ከፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ ጋር ባደረጉት ክትትል ወጣቱን አግተው 10 ሚሊዮን ብር የጠየቁ ሁለት ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋል እንደተቻለ የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወ...
የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ አንድ ሺህ አንድ መቶ ሀኪሞችን ለመቅጠር ባለፈዉ ዓመት ሰኔ ወር 2015 ዓ.ም ያወጣውን ማስታወቂያ ተከትሎ ተመዝጋቢ ስራ ፈላጊ ሃኪሞች ባለማግኘቱ በጀቱን ማዛወሩን አስታወቀ። ሃኪሞች ከተመረቁ በሁዋላ ስራ...
ከሰሞኑ በታሪካዊቷ ከተማ በተከሰተ ግጭት ምክንያት የደብረ ሮሃ ቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ደኅንነት መነጋገሪያ ኾኖ ሰንብቷል፡፡ ለዓመታት ከእነ ግርማቸው እና ውበታቸው የዘለቁት፣ የኢትዮጵያ ጥንታዊ የሃይማኖት፣ የባሕ...
ከኢትዮጵያ የቆዳ ስፋት ውስጥ 80 በመቶው በካርታ መሸፈን መቻሉን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢኒስቲትዩት አስታወቀ። የተቀረውን ቦታ በካርታ የመሸፈን ስራ በአንድ ዓመት ለማጠናቀቅ መታቀዱን ገልጿል። ካርታዎች በውስጣቸው...
የትህግራይ ህዝብ ነጻ አውጪ ግንባር ትህነግ በለኮሰው ጦርነት እጅግ አስቸጋሪ ዓመታትን ያሳለፉት የትግራይ ተማሪዎች በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና 69.9 በመቶ የሚሆኑት ማለፋቸው ይፋ መሆኑንን ተከትሎ ዜናው መነጋገሪያ ሆኗል። ትግ...
በአዲስ አበባ ባሳለፍነው ዓርብ በአርሂቡ ሪል ስቴት ሕንጻ ግንባታ ሥራ ላይ የነበሩ 3 ሠራተኞች ሕይወታቸው ማለፉን ተከትሎ የሕንጻው ግንባታ እንዲቆም መደረጉን የከተማዋ የግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታውቋል፡፡ የህግ ጥያ...
"ይህ ዜና" አሉ አቶ ወዳጆ ሃይሉ" ይህ ዜና ለኢትዮጵያ ሰበር ዜናዋ ሊሆን ይገባ ነበር" ይህ አስተያየት የተሰጠው በተያዘው ዓመት በበጋ ስንዴ ምርት ሶስት ሚልዮን ሄክታር መሬት እንደሚታረስ ይፋ መሆኑንን ተከትሎ ነው። በዚሁ መሰ...
" በአምቡላንስ ተሽከርካሪዎች ላይ የሚፈፀም ጥቃት በተለይም በወላድ እናቶች ላይ የሚፈፀም ጥቃት መሆኑን ሁሉም አካል ሊያውቀው ይገባል " ሲል ቀይ መስቀል በድርጊቱ ግራ መጋባቱን ጠቅሶ ዜናውን ይፋ አድርጓል። ቀይ መስቀል ብቻ ሳይ...
ትግራይ ክልል የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በትግራይ ክልል ስራ ለመጀመር የሚያስችለውን ውይይት በመቀሌ ከተማ አካሄደ፡፡ በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በግጭት ምክንያት ለተጎዳው የሴቶችና ህፃናት መዋቅርን ለማጠናከር ለባ...
የኢትዮጵያ ደሟ፣ የኢትዮጵያዊያን የመጨረሻ ክብራቸው፣ ኢትዮጵያዊያን ሁሉ በልባቸው የሚያነግሱት፣ ታሪክ ለአፍታም የማይዘነጋው፣ ትውልድ ሁሉ አግዝፎ የሚያከብረው፣ ደሙን የሚያካፍለው፣ ምድሪቱ ውለታዋን ቆጥራ እስከማትጨርስ ድረስ በክ...
በግብጽ ካይሮ ሲካሔድ የቆየው ሶስተኛው ዙር የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እና አለቃቀቅ ደንቦች እና መመሪያዎች የሶስትዮሽ ድርድር ተጠናቀቀ። ለሁለት ቀናት በተካሔደው መድረክ የሶስቱ ሃገራት ተወካዮች ጠንካራ ድርድር...
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱሥ ሲኖዶስ ዓመታዊ ጉባዔውን ማካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀዳማዊ ፓትርያሪክ ብጹዕ ወቅዱሥ አቡነ ማቲያስ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ...
በህ/ተ/ም/ ቤት የሰዉ ኃብት ልማት ፣ ሥራ ሥምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ዶ/ር ነገሪ ሌንጮ ፦ " … ትምህርት ሚኒስቴር ኃላፊነቱን ወደራሱ መውሰድ አለበት በምንልበት ጊዜ ፤ ከትምህርት ሚኒስቴር ጋር በቅንጅት የሚ...
ከኢሚግሬሽን እና ዜግነት አገልግሎት አሠጣጥ ጋር በተያያዘ ከተገልጋዮች የሚነሱ ተደጋጋሚ ቅሬታዎችን ከመሰረቱ ለመፍታት ከብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት፣ ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ እና ከኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት የተወጣጣ...
በ2012 ከነበሩት 46 ሺህ በላይ መምህራን አሁን ላይ ከ14ሺህ በላይ የሚሆኑት ከስራ ገበታቸው ውጪ መሆናቸውን የክልሉ ትምህርት ቢሮ አስታወቀ። የትምህርት ቢሮው ሀላፊ ዶ/ር ኪሮስ ግዑሽ በጦርነት ሳቢያ መምህራን ሞተዋል። ራሳቸው...