Category: News
foto - የአገር መከላከያ ሰራዊት ከታገተ በሁዋላ ባዶ እግሩን ሆኖ " ሃድጊ" እየተባለ እየተሰደበ በከትመ ሲሄድ ከሚያሳየው ቪዲዮ የተወሰደ ሰሞኑንን አዳዲስ ጉዳዮች እንደሚሰሙና አሁን ያለንበት የግንቦት መባቻ የቀጣይዋ ኢትዮጵያ...
Khartoum may choose to edge closer to the Ethiopian position so as to mitigate the damage caused by the crisis. (more…)
ማሳሰቢያ - ይህ ጽሁፍ፤ ቅዳሜ መጋቢት 25 2013 ሆሄ የስነ ጽሁፍ ሽልማት ድርጅት፣ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ባዘጋጀው የዶ/ር አብይ አህመድን “የመደመር መንገድ” (2013) የተሰኘውን መጽሃፍ ለመዳሰስ በከፊል የተዘጋጀ ነው። ...
በዋሉበት የማያድሩ፣ በየጫካው የሚሹለከለኩ፣ ድርጅታዊ ህልውናቸው ያከተመ፣ ነብሳቸውን የሚወዱ፣ መዋቅራቸው የፈራረሰ፣ አገር ለማተራመስ የሚጠቀሙበትን ኢኮኖሚ ያጡ፣ በሌብነት የተሰማሩ፣ ከጁንታነት ወርደው ዝርፊያ ላይ የተሰማሩ ሲሉ ...
ፁሁፏ ከመለቀቁ የተነሳ የአረብ ሶሻል ሚዲያዎች አንድ መቶ ሰማንያ ዲግሪ ተለውጠዋል!.ፕሬዝዳንት ሲሲ ሱዳን ለጉብኝት ሊመጣ መሆኑን ከሰማችበት ቀን ጀምራየፀረ አይሲሲ መንግስት ተቃውሞ ጠርታ የሱዳንን ከተሞች በተቃውሞ አጨናንቃለችሲ...
ከዚህ በፊት በነበረው መረጃ አብዛኛው ሥርጭት የሚከሰተው አዲስ አበባ ውስጥ እንደነበር የገለጹት ዶክተር ደረጀ፤ ካለፉት ሁለት ሳምንታት ወዲህ ግን በክልሎች የቫይረሱ ወረርሽኝ እየተስፋፋ መምጣቱን አመልክተዋል። በአንዳንድ የክልል ...
በምርጫው ሂደት በጥላቻ ንግግር ላይ የሚሰማሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ አመራርና አባላትን በህግ የመጠየቅ ስራ እንደሚሰራ በጠቅላይ አቃቤ ህግ የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ አቶ አወል ሱልጣን አስታወቁ። (more…)...
ለምለም መንግሥቱ ከሀገራዊ ለውጡ በፊት በኢትዮጵያ በነበረው ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ ብዙ ሥራ በሳንካዎች የተሞላና ሀገሪቱንም በሚፈለገው የኢኮኖሚ ዕድገት ደረጃ ላይ እንዳላደረሳት በተለያየ ጊዜ የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ።እየተንከባለ...
ሰላማዊት እጅጉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ አስተናጋጅ ናት። እህቷን ጠቅሶ ቢቢሲ እንዳለው በአደራ እንድታደርስ የተሰጧት ስዕሎች ውስጥ ኢስታንቡል ስትደርስ ኮኬን ተገኝቶባት ታስራለች። ቤተልሄም "አደራ አድርሺልኝ" ባይዋን አ...
ከድርድሩ አለመሳካት በሁዋላ ሁለተኛው ሙሌትም በተያዘለት ዕቅድ እንደሚፈጸምና ኢትዮጵያ ህጋዊ መብቷን የሚሸራርፍ ስምምነት እንደማትቀበል አስታወቀች። (more…)...
ተቋርጦ የነበረው የህዳሴው ግድብ ድርድር በሱዳን እንቅፋትነት ያለ ስምምነት መበተኑ ተሰማ። አዣንስ ፍራንስ ፕሬስ ስማቸውን ያልገለጻቸውን የኮንጎ ባለስልታን ጠቅሶ እንዳለው በድርድሩ ማብቂያ በይፋ ሊበተን የነበረውን መግለጫ የተቃወ...
ከ1997 ዓ.ም.የቅንጅት መሪዎች "ፓርላማ እንግባ፣አንግባ" ክርክር ፣ እስከ በእስር ቤት ውስጥ ይቅርታ ጠይቀን እንውጣ፣ አንውጣ ክርክር ፣ እንዲሁም እስከ 2010 ዓ.ም. ድረስ የግፍ ፅዋ በቃሊቲ እስር ቤት ውስጥ እንዴት ሞልቶ ...
ዛሬ የመንግስት ሚዲያዎች የአማራና ኦሮሚያ አመራሮች በዝግ እየመከሩ እንደሆነ ዘግበዋል። ስብሰባው በጸጥታ ጉዳይ፣ በሚፈናቀሉ፣ በሚገደሉ፣ መብታቸው በሚጣስ ዜጎች ጉዳይ ሲሆን አስፈላጊውን እርምጃ ለመውሰድ የሚያስችላቸው እንደሆነ ከ...
ኢትዮጵያ በኮቪድ -19 በሚያዙና እና በፅኑ ህሙማን ቁጥር ከአፍሪካ ቀዳሚ መሆኗን በጤና ሚኒስቴር የኮቪድ -19 ምላሽ ግብረ-ሃይሎች አስተባባሪ ዶክተር ሚዛን ኪሮስ አስታወቁ። የቫይረሱ ስርጭት በከፍተኛ ደረጃ እየጨመረ ምጣቱን አመ...
ይሁን እንጂ ተከሳሾቹ የምስክር ዝርዝር ይገለጽልን ብለው ያቀረቡት አቤቱታን በተመለከተ ግን ፍርድ ቤቱ የምስክር ዝርዝር ለምስክሮች ደህንነትና መብት ጥበቃ ሲባል የምስክሮች ማንነት እንዳይገለጽ ሲል ጥያቄውን ውድቅ አድርጎታል። vi...
ከ1997 ጀምሮ የምመኛትን ኢትዮጵያ ለማየት በግልም በድርጅትም ታቅፌ የተቻለኝን ጠጠር ወርውሬያለሁ። ትናንትም ዛሬም ኢትዮጵያ አሸንፋ፤ ያለ ልዩነት ለሁሉም ዜጎቿ የተስፋ ምድር ሆና ከማየት የዘለለ ህልም የለኝም። የፖለቲካ ትግል ...