Category: News
በመተከል ዞን የተቋቋመው የተቀናጀ ግብረሃይል እስካሁን ውጤታማ ተግባራትን ቢያከናውንም ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት ቀሪ ስራዎች እንደሚጠበቁበት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደህንነት አማካሪ ሚኒሰትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ተናገሩ። የጠቅላ...
"አዲስ አበባን ሙሉ በሙሉ የሚያወድም ጊዜው ያለፈበት የኬሚካል ክምችት አለ" በሚል የተሰራጨው መረጃ የተዛባና የተሳሳተ መሆኑን የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት አሳሰበ አዲስ አበባን ሙሉ በሙሉ የሚያወድም ጊዜው ያለፈበት የኬ...
የአዳማ የግብርና መሳሪያዎች ማምረቻ ኢንዱስትሪ ያጋጠሙትን ችግሮች በፍጥነት ፈትቶ አርሶ-አደሩ የቴክኖሎጅ ተጠቃሚ እንዲሆን መስራት እንዳለበት በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢ፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ። የአር...
የተከዜ ኃይል ማመንጫ ሁለቱ ዩኒቶች ምንም ዓይነት ጥገና ሳይፈልጉ ወደ ሥራ መግባታቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን አስታወቁ። ከዚህ በፊትም ግድቡ ተመቷል ፣ ከዚህ በኋላ አገልግሎት አይ...
አዲስ አበባ በጥናት የተዘረፉ ዜጎች ቁጥር ቀላል አይድለም። ስም መጥቀስ አያስፈልግም እንጂ ያለውን አስረክቦ በባልደረቦቹ ድጋፍ ከእብደት የዳነ ስፖርተኛ ታላቅ ምሳሌ በሆነ ነበር። አንድ በህይወት የሌሉ ታዋቂ አሰልጣኝም ያላቸውን ...
ኢዜማ አዲስ አበባ ላይ ካሸነፈ ደርግ በግፍ የዘረፈውን የግለሰብ ንብረት በሁለት ዓመት ውስጥ እንደሚሸጥ ይፋ አደረገ። የፓርቲው ሊቀመንበር ፕሮፌሰር ነጋ ለዓመታት እንደ ፖለቲከኛም ሆነ እንደ ምሁር ደርግ የዘረፈውን የግለሰቦች ንብ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እና ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በአዲስ አበባ ከተማ በ300 ሚሊዮን ዶላር 12 ቢሊዮን ብር ወጪ ዘመናዊ አለም አቀፍ ደረጃውን የተጠበቀ ሆስፒታል ግንባታ በይፋ አስጀመሩ፡፡ በሮሃ ሜዲ...
Ethiopia is one of Africa’s thriving markets with a solid digital strategy that will place the country in a strategic position. H.E. Abiy Ahmed, ...
ትህነግ አስከሬኖች ከተቀበሩበት እየወጡ በአንድ ጉድጓድ እንዲቀበሩ ማዘዙን እንደሰሙ የአክሱም ነዋሪ የነበሩና አሁንም ቤተሰቦቻቸው እዛ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጅ ለኢትዮ 12 አስታወቁ። ሜ/ጄ ክንዱ ቀደም ሲል “ ጁንታ” ሲሉ የጠሩት...
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በፊንላንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትርና የአውሮፓ ህብረት ልዑክ መሪ ሚስተር ፔካ ሀቪስቶ ጋር ውይይት አድርገዋል።በውይይታቸውም ለትግራይ ክልል የሚሰያስፈልገው...
ባለፈዉ 1 ወር ኦነግ ሸኔ ላይ በተወሰደ እርምጃ 370 የኦነግ ሸኔ አባላት ተደመሰሱ ኦሮሚያ ልዩ ፖሊስ ባለፈዉ አንድ ወር ኦነግ ሸኔ ላይ ሲወስድ በነበረዉ እርምጃ 370 የኦነግ ሸኔ አባላት መደምሰሳቸው ተገለፀ፡፡ እንዲሁም 176...
ፖሊስ ካሁን በሁዋላ "ቀልድ የለም" አይነት ማስተንቀቂያ ነው የሰጠው። ሲለቀቁ ህግ የማያከብሩ ህግ ይጠቀስባቸዋል ብሏል። የውጭ አገር ዜግነት ያላቸው ሳይቀሩ ተደራጅተውና ከባድ መሳሪያ ታጥቀው ህዝብ ሲያተራምሱ በቁጥጥር ስር እንዳ...
በህዳሴ ግድብ በስሜት ጋልበው" ኡኡ "የሚሉትን ግብፅና ሱዳንን ፀጥ የሚያሰኘው ያልተዘመረለት ጀግና - ዶ/ር ስለሺ በቀለ አውላቸው የዶክትሬት ማዕረግ ያላቸው ብዙ ሺ ኢትዮጵያውያን አሉ ። ግማሹ ሀገሩን እረስቶ በብሄር ተቧድኖ አን...
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በጥናት ላይ ተመርኩዞ ባደረገው ቁጥጥር ተደራጅተው ከባድ የዘረፋ ወንጀል ይፈፅሙ የነበሩ 34 ተጠርጠሪዎች እና 12 ተሸከርካሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቀ፡፡ መጋቢት...
https://ethio12.com// ፌስቡክ ግብጽ መሽገው ኢትዮጵያን ሱዳንና እና ቱርክን ኢላማ አድርገው መረጃ ሲያሰራጩ በምርመራ የደረሰባቸውን አካውንቶች መዝጋቱን በገሃድ አስታወቀ። ይተቆለፉት አካውንቶቹ ከ300 ሺህ በላይ ተከታ...