Category: News
አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ – የተሳሳተውን የውጫሌ ውል የመረመሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ ባሕር ዳር፡ የካቲት 23/2013 ዓ.ም (አብመድ) አለቃ አጽመ ጊዮርጊስ የውጫሌ ውል ጣልያንኛ ትርጉም ኢትዮጵያን ጥገኛ በማድረግ ዓላማ ላይ የተመሠረተ ...
በምስራቅ ሐረርጌ ዞን የዋጋ ንረት እንዲፈጠር ዘይትና የተለያዩ የምግብ ፍጆታቸውን አከማችተው የተገኙ 197 የነጋዴ መጋዘኖች እንዲታሸጉ መደረጉን የዞኑ ንግድ ጽህፈት ቤት ገለጸ። የጽህፈት ቤቱ ተወካይ አቶ መሐመ...
…ትርጉሙ ብዙ ነው - የዓድዋ!…. ለዓለም አሻራ!ለአፍሪካ ቅርስና ኩራት!ለጥቁር ሕዝቦች ታሪክ!ለኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ ገድል ነው! …. ዓድዋ! ለዓለም አሻራ!ለአፍሪካ ቅርስና ኩራት!ለጥቁር ሕዝቦች ታሪክ!ለኢትዮጵያ ዘመን ተሻጋሪ...
ከቀጣዩ በጀት ዓመት ጀምሮ አዋጭነታቸው ያልተረጋገጠ የመንግሥት የልማት ፕሮጀክቶች በጀት እንደማይመደብላቸው የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴሩ የግዥ ሥርዓቱን ማዘመን ዓላማ ያደረገ የግዥ ማሻሻያ አዋጅ መዘጋጀቱንም ገልጿል። የ...
እ.ኤ.አ. በሚያዝያ ወር መጨረሻ ላይ በሪቻርድ ክላርክ ስር የሰራችው በNSC መረጃ ክፍል ውስጥ ስትሰራ የነበረችው ሱዛን ራይስ ፣ “የዘር ማጥፋት ወንጀል” የሚለውን ቃል የምንጠቀም ከሆነ እና ምንም ሳናደርግ የምንታይ ከ...
እንኳን ለ125ኛው የዐድዋ ድል በዓል በሰላም አደረሳችሁ። የዐድዋ ድል የኢትዮጵያውያን የጀግነት፣ የሀገር ፍቅር ስሜትና የጦርነት ጥበብ ውጤት ነው። ጎራዴ ታጥቆ መድፈኛን ለመጣል ከመንደርደር የበለጠ ጀግንነት የለም። ልዩነትን ወደ...
በንፁኃን ግድያ የተጠረጠሩ ‹‹እኛ ሰላማዊ ዜጎች ነን›› አሉ ጥቅምት 30 እና ኅዳር 1 ቀን 2013 ዓ.ም. በማይካድራ ከተማ በደረሰ ጉዳት ከ17.6 ሚሊዮን ብር በላይ ውድመት መድረሱ ተገለጸ፡፡ ይኼ የተገለጸው የፌዴራል ፖሊስ ወ...
A response to the press release issued by the US, state department on February 27, 2021 Dr. Haymanot Assefa Nadew, Maryland, USA “A ruler owes hi...
አሜሪካ እጅግ አስገራሚ መግለጫ አሰራጭታለች። አማራ ከትግራይ ክልል ይውጣ ብላለች። በትግራይ ግፍ መፈጸሙን አምናለች። ግን ለሜሪካ " ግፍ" ምንድን ነው? አሜሪካኖች ስለ ግፍ የማውራት ሞራል አላቸው? የሰው አገር ገብተው ሰው እያ...
(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በ169 ታዳጊዎች ላይ ሊፈፀም የነበረ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲቋረጥ መደረጉን የዞኑ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች መምሪያ ገለጸ፡፡ በመምሪያው የሴቶች ግንዛቤ ንቅናቄ ባለሙያ አ...
ድሮ ገና በፊት የወደፊቱ የታያቸው " በስሜ አታድርጉት በሉዋቸው" ሲሉ እያለቀሱ ለምነዋል። ጀርመኖች አይሁዶችን ሲጨፈጭፉ ነበር የወደፊቱ የታያቸው ጀርመኖች " do not do it by my name" ያሉትና ገዢዎቹን የተቃወሙት ወ...
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ባላፈው ማክሰኞ ከሽንፋ ወደ መተማ (ገንዳ ውሀ) ሲጓዝ በነበረ ተሸከርካሪ ባልታወቁ ታጣቂዎች ታግተው የነበሩ 4 ሰዎች መለቀቃቸውን የአካባቢው ነዋሪና እና የዞኑ አስተዳደር አስታውቀዋል፡፡አንድ የ...
ቢቢሲ ያነጋገራቸው በካርቱም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች እንዳስረዱት በአለም ዓቀፉ የስደተኞች ጉዳይ ድርጅት የስደተኛ እውቅና አግኝተው ለረዥም ዓመታት በከተማው የኖሩ ቢሆኑም የአገሪቱ ፖሊስ እንግልት እያደረሰባቸው መሆኑን ጨም...
ዋዜማ ራዲዮ- በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሀይማኖት መምህርነቱና በሚሰጣቸው ማህበራዊ ሂሶች ጉልህ ስፍራ የሚሰጠው ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በመጪው ስድስተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ በግሉ እንደሚወዳደር ...
የአልጃዚራ ዘገባ ! በመቀለ ከተማ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ የአልጃዚራ አረብኛ ፕሮግራም " እንኳን ሰብዓዊ_ቀውስ ተከስቷል፣ ጦርነት_ነበረ ብሎ ዜና ለመስራት አይበቃም " ሲል መዘገቡ ተገለጠ። አልጃዚራ የዘገበውን ወደ አማርኛ የመ...
አገር መከላከያ ባላሳበው መንገድ ተጨፍጭፏል። በመኪና ተጨፍልቋል። እንደጠላት " ሌባ " እየተባ ባዶ እግሩን መሳሪያ ተወድሮበት ተተፍቶበታል፤ ብወልቃይት ጠገዴ፣ በራያ የሚኖሩ ሰዎች ላይ የተፈጸመው ግፍ፣ በማይክድራ በቢላ የሰው ል...