Category: News
ፕሮፌሰር ሶስና ሀይሌ ይባላሉ።የቁስ ሳይንስና የምህንድስና ሊቅ ሲሆኑ፤የመጀመሪያውን የጠጣር አሲድ ነዳጅ ለዓለም ያስተዋወቁ ሳይንቲስት ናቸው።ከዚህ በተጨማሪ በዘርፉ ከ200 በላይ የምርምር ፅሁፎችን አሳትመው በ14ቱ የባለቤትነት መ...
በኦሮሚያ ክልላዊ መስተዳድር በአዳማ እና ሞጆ ከተሞች መካከል ለመገንባት የታቀደው ገዳ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ተገንብቶ ለመጠናቀቅ 40 አመታት ይፈጃል ተብሏል። ተገንብቶ ሲጠናቀቅ የአዲስ አበባ ከተማን ግማሽ ያህል ይሆናል የተባለለት ...
የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) የባለሙያዎች ቡድን በሁለት ዙር በገመገመው የተራዘመ የብድር እና የገንዘብ ድጋፍ አሰጣጥ ላይ ከኢትዮጵያ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን አስታወቀ፡፡ በሶናሊ ጃይን ቻንድራ የተመራው ቡድን...
በእነ ጃዋር ጉዳይ ይግባኝ የቀረበለት የየቅላይ ፍርድ ቤት የክፍተኛውን ፍርድቤትና የአቃቤ ህግ ይግባኝ ውድቅ አድርጎ አዲስ ውሳኔ አሳለፈ። የፌደራል ማረሚያ ቢት ምክትል አስተዳዳሪ ታስረርው እንዲቀርቡ ታዘዘ። "ሁከት በመቀስቀስና ...
የሚድሮክ ኢትዮጵያ ባለቤትና ሊቀመንበር ሼክ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲ አዲስ በሰጡት ሹመት የሚድሮክን ዋና ስራ አስፈፃሚነ የሆኑት አቶ አብነት ገብረመስቀልን ከኮቪድ በጠና ታመው የነበረ ቢሆንም አሁን ላይ ማገገማቸው ተገለጸ። ...
"በሥዕል የተደገፈውን ግለሰብ ለመለየት ACPD ን መርዳት ይችላሉ?" ሲል The Arlington County Police Department በፌስ ቡክ ገጹ ማስታወቂያ የበተነው ለአቶ ደምሴ ለማ ወልደየስ ወይም / አራዊት / ...
ጁንታው በዋሻ ውስጥ ሆኖ የትግራይን ህዝብ ለማደናገር የሚያደርገው ጥረት እንደማይሳካ መከላከያ ሰራዊት ገለፀ። የአገር መከላከያ ሰራዊትን ስም በማጥፋት ህዝብን ብዥታ ውስጥ ለመክተት የሚንቀሳቀሱ መገናኛ ብዙሃንን በህግ እንደሚጠይቅ...
ነጻ አስተያየት በበላይ ባይሳ – ጽሁፉ የጸሃፊው ብቻ አስተያየት ነው በስህተትም፣ በድፍረትም፣ ባለማወቅም ሆነ ሆን-ብሎ ጥፋት ያጠፋም ማንኛውም አካል ራሱን ይመልከት። ለበደለኛነቱም ይፀፀት። ላለ...
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በቡድን በመደራጀት የዘረፋ እና የግድያ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 53 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል እና ትራፊክ አደ...
የጎንደር ከተማ አስተዳደር የሕግ የበላይነትን ያስከብራል!በኢትዮጵያ የቱሪስት ማዕከላት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ከተሞች አንዷ በሆነችው ጎንደር ከተማ አልፎ አልፎ ሰበብ እየተፈለገ የጥይት ተኩስ ይሰማል። በሕግ ማስከበሩ ሂደት የተገኙ ...
የአንድ ሉዓላዊ ሀገር መገለጫ ብሔራዊ ድንበር፣ ሰንደቅ አላማና መከላከያ ሰራዊት ናቸው፣ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ባላሰበው ሰዓትና ሁኔታ የወጋው ህወሓት ነው፣ ስለሆነም የህወሓት sympathizer ስለ ሉዓላዊነት የማውራት ሞ...
" ይገርማል" አሉ ልብ እያወቀ እንዲሉ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ የመረጃና የደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን " ይገርማል " ያሉት ሰሞኑንን የተሰራጨውን ዜና በማስታወስ ነው። " አንዳንዶችም በለዘብተኛ አቋማቸው ከመሞት...
ኤርትራን ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ያለ ተቀያሪ እየመሩ ያሉት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በየዓመቱ የሚያቀርቡት ይፋ ንግግር ለመዘግየቱ ብዙ ምክንያት ቢደረሰርም ትናንት ሰፊውን ትንታኔያቸውን አሰምተዋል። ትንታኔያቸው የፖሊሲ ለውጥ ዜና ይኖርበ...
1) አልሞትኩም ለማለት በትግራይ እና በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች የሽብር ድርጊት መፈጸም። ለድርጊቱ ሀላፊነት መውሰድ። 2) የውጭ አገር መገናኛ ብዙሀንን እና ማህበራዊ ትስስር አውታሮችን በመጠቀም "አሁንም አለን" የሚል የፕሮፓጋንዳ...
ትናንት ሕዝብን አወያይተው ካልወሰዱት ዛሬ ሕዝብን የማወያየት ጥያቄ እንዴት ትዝ አላቸው? የወልቃይት ጠገዴ-የራያ ማንነት ጥያቄ አሁንም ማወዛገቡን ቀጥሏል። ሰሞኑን ማህበራዊ ሚዲያውን ያጣበበው ይኸው የማንነት ጥያቄ ነው። ከጦርነቱ...
የፓለቲካ ርዕዮት የሚመነጨው ለሃገርና ለህዝብ እድገት ይበጃል ከሚል አስተሳሰብ ነው። ይህ አስተሳሰብ በማህበረሰቡ ውስጥ ከሚስተዋል ችግር ወይንም አዳጊ ፍላጎት አልያም ከሌላ ምክንያት ሊነሳ ይችላል። በመሆኑም አንድ ግለሰብ አልያም...