Category: News
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በከተማዋ በተለያዩ አካባቢዎች በቡድን በመደራጀት የዘረፋ እና የግድያ ወንጀል ሲፈፅሙ የነበሩ 53 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀል እና ትራፊክ አደ...
የጎንደር ከተማ አስተዳደር የሕግ የበላይነትን ያስከብራል!በኢትዮጵያ የቱሪስት ማዕከላት በቀዳሚነት ከሚጠቀሱ ከተሞች አንዷ በሆነችው ጎንደር ከተማ አልፎ አልፎ ሰበብ እየተፈለገ የጥይት ተኩስ ይሰማል። በሕግ ማስከበሩ ሂደት የተገኙ ...
የአንድ ሉዓላዊ ሀገር መገለጫ ብሔራዊ ድንበር፣ ሰንደቅ አላማና መከላከያ ሰራዊት ናቸው፣ የኢትዮጵያ የመከላከያ ሰራዊት ባላሰበው ሰዓትና ሁኔታ የወጋው ህወሓት ነው፣ ስለሆነም የህወሓት sympathizer ስለ ሉዓላዊነት የማውራት ሞ...
" ይገርማል" አሉ ልብ እያወቀ እንዲሉ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ የመረጃና የደህንነት ዋና ዳይሬክተር አቶ ተመስገን " ይገርማል " ያሉት ሰሞኑንን የተሰራጨውን ዜና በማስታወስ ነው። " አንዳንዶችም በለዘብተኛ አቋማቸው ከመሞት...
ኤርትራን ላለፉት ሰላሳ ዓመታት ያለ ተቀያሪ እየመሩ ያሉት ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በየዓመቱ የሚያቀርቡት ይፋ ንግግር ለመዘግየቱ ብዙ ምክንያት ቢደረሰርም ትናንት ሰፊውን ትንታኔያቸውን አሰምተዋል። ትንታኔያቸው የፖሊሲ ለውጥ ዜና ይኖርበ...
1) አልሞትኩም ለማለት በትግራይ እና በሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች የሽብር ድርጊት መፈጸም። ለድርጊቱ ሀላፊነት መውሰድ። 2) የውጭ አገር መገናኛ ብዙሀንን እና ማህበራዊ ትስስር አውታሮችን በመጠቀም "አሁንም አለን" የሚል የፕሮፓጋንዳ...
ትናንት ሕዝብን አወያይተው ካልወሰዱት ዛሬ ሕዝብን የማወያየት ጥያቄ እንዴት ትዝ አላቸው? የወልቃይት ጠገዴ-የራያ ማንነት ጥያቄ አሁንም ማወዛገቡን ቀጥሏል። ሰሞኑን ማህበራዊ ሚዲያውን ያጣበበው ይኸው የማንነት ጥያቄ ነው። ከጦርነቱ...
የፓለቲካ ርዕዮት የሚመነጨው ለሃገርና ለህዝብ እድገት ይበጃል ከሚል አስተሳሰብ ነው። ይህ አስተሳሰብ በማህበረሰቡ ውስጥ ከሚስተዋል ችግር ወይንም አዳጊ ፍላጎት አልያም ከሌላ ምክንያት ሊነሳ ይችላል። በመሆኑም አንድ ግለሰብ አልያም...
የጁንታው ርዝራዦች አዲጉዶም በተባለ አካባቢ ከአላማጣ - መሆኒ - መቐለ በተዘረጋው ከፍተኛ የኃይል ማስተላለፊያ መስመር ላይ ባደረሱት ጥቃት በመላው ትግራይ የኤሌክትሪክ አገልግሎት መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል አስታወቀ። ...
የጤና ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት እና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር ዶክተር ተገኔ ረጋሣ ባለፉት ሁለት ቀናት ብቻ 615 ሰዎች በፅኑ ዕሙማን መርጃ ክፍል ውስጥ የህክምና እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ ከዚህ ባለፈም የ2...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ባለፉት ስድስት ወራት 83 ነጥብ ሁለት ቢሊዮን ብር የተቀማጭ ገንዘብ መሰብሰቡን አስታወቀ ባንኩ ውጤት ካስመዘገበባቸው ዘርፎች የደንበኞች የተቀማጭ ገንዘብ አሰባሰብ ሲሆን በግማሽ ዓመቱ ባንኩ 2 ነጥብ 5 ሚ...
በምዕራብ ጎንደር ዞን ለኮሮና ቫይረስ መከላከል ተግባር የተመደበን ገንዘብ ያለአግባብ ጥቅም ላይ እንዲውል ያደረጉ ሶስት የስራ ሀላፊዎች እስከ ስድስት አመት በሚደርስ እስራትና በገንዘብ ተቀጡ። የምዕራብ ጎንደር ዞን ከፍተኛ ፍርድ ...
የአሜሪካ መንግስትን አቋም ይፋ ያደረጉት በአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የመካከለኛው ምስራቅ አካባቢ የሚድያ ዳይሬክተር የሆኑት ሳሙኤል ዌርበርግ ናቸው። ዳይሬክተሩ ከግብፁ መኸዋር ቲቪ ጋር ባደረጉት ቃለመጠይቅ "በህዳሴው ግድብ ጉዳ...
“ የወልቃይትና የራያ ጉዳይ ከሕዝቡ ጋር በመወያየት በቀላሉ ሊፈታ የሚችል ነው የጠቅላይ ግዛትና የክፍለ ሀገር አከላለል ቋንቋን መሰረት ካደረገው የአሁኑ አከላለል የተሻለ ነበር ” “ቋንቋን መሰረት ያደረገ አከላለልን መከተል ከቀጠ...
በትግራይ ክልል ሲካሄድ የነበረው ሕግን የማስከበር ዘመቻ የተጠናቀቀ በመሆኑ እና አካባቢው ወደ ሰላማዊ ሁኔታ እየተመለሰ በመሆኑ የመቐለ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ግንባታ እንደሚቀጥል የውኃ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶ/...
ኢትዮጵያና ሱዳን ለዘመናት የዘለቀውን የጋራ ግንኙነታቸውን መሰረት በማድረግ የድንበር አለመግባቶቻቸውን በውይይትና ስምምነት ሊፈቱ እንደሚገባ አንድ የሱዳን ዩኒቨርሲቲ የታሪክ ምሁር ተናገሩ።ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በኢትዮ-ሱዳን ታሪካዊ ...