Tag: law
የሕክምና የሙያ ስህተት / Medical Malprctice /የህክምና የሙያ ስህተት የሚለዉ ፅንሰ ሀሳብ ወጥ የሆነ የሕግ ትርጉም አልተሰጠዉም፡፡ ነገር ግን በጥቅሉ የህክምና ስህተት ማለት አንድን የህክምና ባለሙያ ባለዉ አቅምና ችሎ...
በአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ግድያ የተከሰሱ ሶስት ግለሰቦች ጥፋተኛ ተባሉ። የጥፋተኝነት ፍርዱን ያስተላለፈው የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 2ኛ የጸረ ሽብርና ህገመንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት ነው፡፡ ጥፋተኛ የተባሉት ገዳዩ ጥላሁን ያሚ እን...
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ወረጃርሶ ወረዳ ምግብን በመመረዝ የአንድ ቤተሰብ አባል የሆኑ የሶስት ሰዎች ህይወት እንዲጠፋ በማድረግ ወንጀል የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ።የወረዳው ፖሊስ መምሪያ...
የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጸረ ሽብር እና ህገ መንግስታዊ ጉዳዮች ችሎት በ27/9/2013 ዓ.ም በዋለው ችሎት የጀነራል ሰአረ መኮንን ገዳይ አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ በተከሰሰበት የህግ ድንጋጌ ስር የጥፋተኝነት ፍርድ አስተላ...
የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት አራዳ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በተለያዩ የመዝገብ ቁጥሮች (በመ/ቁ 007198፣ 263719፣ 007109፣ 006060፣ 263591፣ 006914፣ 006059 እና 007029) ሰኔ 16፣ 17 እና 18 ቀን...
በቂም በቀል ተነሳስቶ ወንጀል የፈጸመው ተከሳሽ የወጣትነት ጊዜውን በእስር እንዲያሳልፍ ተፈርዶበታል፡ የ25 ዓመቱ ተከሳሽ ዲሮ መንግስቱ ከበደ በ1996 ዓ.ም የወጣውን የኢ.ፌ.ዲ.ሪ የወንጀል ህግ አንቀጽ 539(1)(ሀ) ስር የተመ...
የእርቅ ትርጉምእርቅ በአለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ካገኙ እና በብዛት በስራ ላይ ከሚውሉ የአማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎች ( alternative dispute resolution mechanisms) አንዱ ሲሆን የፍትሀ ብሄር እና የወን...
በጎንደር ከተማ ወደ ምርጫ ጣቢያ የሄዱ ግለሰቦች ቤት ሰብሮ በመግባት ጥሬ ገንዘብ ዘርፏል የተባለው ግለሰብ በ1 ዓመት ከ6 ወር ፅኑ እስራት እንዲቀጣ እንደተወሰነበት የከተማዋ አስተዳደር አቃቢ ህግ ጽህፈት ቤት አስታወቀ።የጽህፈት ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም የነበሩትን ጄነራል ሰዓረ መኮንን እና ሜጀር ጄነራል ገዛኢ አበራን በመግደል በፍርድ ቤት ጥፋተኛ የተባለው አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ በሞት እንዲቀጣ ተጠየቀ። የፌደራል ጠቅላይ ዐ...
በስድስተኛው ጠቅላላ ምርጫን ተከትለው የሚነሱ ክርክሮች ካሉ ለማስተናገድ ፍርድ ቤቶች ዝግጁ መሆናቸውን የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት መዓዛ አሸናፊ ተናገሩ። በፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከ2014 እስከ 2018 በጀት ዓመት ስትራቴጂካዊ ...
ሰኔ 3 ቀን 2013 ዓ.ም.፣ አዲስ አበባ፤ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ዛሬ ባካሄደው 14ኛ መደበኛ ጉባኤው የፌዴራል የጥብቅና አገልግሎት ፍቃድ አሰጣጥና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አፅድቋል፡፡ ሪፖርትና የውሳኔ ሀሳቡ...
አሽከርካሪውን በዚህ መልኩ ነበር ያሰሩት በምሥራቅ ሸዋ ዞን ተሽከርካሪ የዘረፉ 12 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን ፖሊስ አስታውቋል። በዞኑ በአዳሚ ቱሉ ጅዱ ኮምቦልቻ እና ሊበን ወረዳዎች የተሽከርካሪ...
የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት የሆኑ ንብረቶችን በኪራይ፣በዉክልና በሌሎች መንገዶች ተይዘው በሚገኙ ሀብቶች ላይ ጥቆማ እንዲቀርብ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ጥሪ አቀረበ፡፡ የሕወሃት የሽብር ቡድን አባላት፣ በራሳቸዉ በቤተሰቦቻቸዉና...
የፌዴራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቢሮ የተጠርጣሪዎችን ሰብአዊ መብት በጠበቀ መልኩ የምርመራ ስራ ለማከናወን የሚያስችል የሪፎርም ስራ ማከናወኑን ገለጸ። ቢሮው ያከናወናቸውን አጠቃላይ የሪፎርም ስራዎች አስመልክቶ ለተለያዩ ባለድርሻ አ...
የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ኤታማዦር ሹም የነበሩትን ጀነራል ሰዓረ መኮንን እና ጓደኛቸውን ሜጀር ጀነራል ገዛኢ አበራን በመግደል ወንጀል ተከሶ የነበረው አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ ጥፋተኛ መባሉን ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ገልጸ። ውሳኔ...
ከ1945 ዓ.ም ጀምሮ በሥራ ላይ የቆየውን የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዳኝነት ክፍያና የአከፋፈል ሥርዓትን ለማሻሻል በቀረበ ረቂቅ ላይ ውይይት ተካሄደ። የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት፣ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤትና የፌደራል መጀመሪያ ደ...