Month: February 2021
የኤሌክትሪክ ቆጣሪ እናስገባለን በሚል ሰበብ ህገወጥ ድርጊት የሚፈፅሙ ግለሰቦች ስላሉ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ተቋሙ ያሳስባል ከ132 ኪ.ቮ በታች ኃይል የሚጠቀሙ ኢንዱስትሪዎች፣ የንግድ ተቋማት እንዲሁም ለመኖሪያ ቤት ደንበ...
የመከላከያ ሰራዊቱንና የጦር አመራሮችን ስም በማጠልሸት የአገርን አንድነት አደጋ ውስጥ የሚጥል የጥላቻና የሃሰት መረጃ በማህበራዊ ሚዲያ ያሰራጭ የነበረው ግለሰብ በህገ ወጥ መንገድ ከአገር ለመውጣት ሲሞክር ደቡብ ዕዝ በቁጥጥር ስር...
"ጉሮሮ" በቆላ ተንቤን የሚገኝ በሚገርም መልከኣ-ምድራዊ አቀማመጥ የታጀበ የአካባቢ ስያሜ ነው፡፡ በሁሉም ግንባሮች የሽንፈቱን ፅዋ የተጎነጨው የህወሃት ጁንታ የመቀሌን ከተማ ለቆ በሀገረ-ሰላም በኩል አብይ አዲ …ጉያ እና ጎሮሮ እ...
ባለፉት ጥቂት ወራት ከአዲስ አበባና ከካርቱም የምንሰማዉ ግን 50 ዓመት የዘለቀዉን ዉል ማክበር ሳይሆን የዉጊያ ፉከራ ቀረርቶ ነዉ።የኢትዮጵያ መንግሥት ባለስልጣናት በተደጋጋሚ እንዳስታወቁት የሱዳን ጦር ድንበር አልፎ በርካታ አካባ...
The Board of Vision Ethiopia , February 1, 2021 Vision Ethiopia, a non-partisan association of Ethiopian scholars and professionals, denounces in...
“የሚወጡ ዕቅዶችና የሚቀመጡ ግቦች እንደ ዶግማና ርዕዮተ ዓለም ሳይቆጠሩ ተለዋዋጭ ሁኔታዎችን በማገናዘብ መስራት የኢኮኖሚ ዕድገት ያመጣል” ሲሉ የኢኮኖሚ ባለሙያው ዶክተር አርከበ ዕቁባይ ገለጹ።ዘለቄታዊ የኢኮኖሚ እድገትን ለማስመዝ...
State Minister, Ambassador Redwan Hussien, and UN Under-Secretary-General for Safety and Security, Gilles Michaud discussed current situations in...
The recent security issues in Metekel zone doesn’t affect the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GRED), said a taskforce establ...
AstraZeneca will increase its coronavirus vaccine deliveries to the European Union by 30 percent, European Commission President Ursula von der Le...
Minister of Water, Irrigation and Energy, Engineer Sileshi Bekele said the construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam( GERD ) is progres...
ኢትዮጵያ ወርቅ፣ፕላቲኒየም፣ኒኬልና ታንታለምን የመሰሉ የማዕድን ሃብት እንዳላት በታሪክ የሚታወቅ ቢሆንም የማዕድን ዘርፉ ግን ገና ብዙ እንዳልተሰራበትና ለሀገር ኢኮኖሚያዊ እድገት የሚጠበቅበትን አስተዋፅኦ እያበረከተ እንዳልሆነ ከኢ...
የአፍሪካ ህብረት ለአባል ሃገራቱ የሚሆን ተጨማሪ 400 ሚሊየን መጠን ያለው የኮሮና ቫይረስ ክትባት እንደሚያቀርብ የአፍሪካ በሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል /ሲዲሲ/ አስታወቀ፡፡ የማዕከሉ ዳይሬክተር ጆን ንከንጋሶንግ ክትባቱ...
በ27 ዓመታት የልማት ዘፈንና ፉከራ በኋላ የትግራይ ህዝብ በችግር ላይ ወድቆ መገኘቱ አሳፋሪ እንደሆነ የኢሳት ሥራ አስኪያጅ አቶ አንዳርጋቸው ፅጌ አመለከቱ ። ለተፈጠረው ችግር ተጠያቂው ክልል ሲመራ የነበረው የህውሓት ቡድን መሆኑ...
ለክቡር ዶ/ር አርቲስት አሊ ቢራ የምስጋና እና እውቅና ፕሮግራም እንደሚካሄድ የኦሮሚያ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ።የቢሮው ኃላፊ አቶ ከበደ ዴሲሳ ዛሬ በሰጡት መግለጫ የእውቅና እና የምስጋና ፕሮግራሙ ጥር 30 ቀን 2013 ዓ...
በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በህጋዊነት የተመዘገቡ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ መወዳደሪያ ምልክቶቻቸውን ወስደዋል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 6ተኛው አገር አቀፍ ምርጫን ለማከናወን በጊዜ ሰሌዳው ላይ ካስቀመጣቸው ተግባራት መካ...
በትግራይ ክልል ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ምክንያት ተቋርጦ የነበረውን የትራንስፖርት አገልግሎት በማስጀመር የፌዴራል ፖሊስ አባላት ትልቁን ድርሻ እንደተወጡ የመቀሌ ከተማ መንገድና ትራንስፖርት ጽህፈት ቤት አስታወቀ፡፡ የጽህፈት ቤቱ ...