Month: February 2021

ደንበኞች እንዴት የተጠቀሙበትን የፍጆታ ሂሳብ ማወቅ ይችላሉ?

በርካታ የድህረ ክፍያ ደንበኞች የተጠቀሙበትን የኤሌክትሪክ ፍጆታ ሂሳብ እንዴት እንደሚሰላ ባለማወቃቸደው የተጋነነ የፍጆታ ሂሳብ ተጠየቅን የሚል ተደጋጋሚ ቅሬታ ሲያቀርቡ ይስተዋላል፡፡ ይሁን እንጂ ቅሬታው የሚነሳው ደንበኞች የተጋነነ ሂሳብ እንዲከፍሉ በመደረጉ ሳይሆን…

“አማራ ከትግራይ ክልል ውጣ” አሜሪካ ግን “ግፍ” ታውቃለች? ጋምቤላ፣ ማይካድራ፣ ራያ፣ በደኖ፣ሆራ፣ዋተር …ምን ተደርጓል?

አሜሪካ እጅግ አስገራሚ መግለጫ አሰራጭታለች። አማራ ከትግራይ ክልል ይውጣ ብላለች። በትግራይ ግፍ መፈጸሙን አምናለች። ግን ለሜሪካ ” ግፍ” ምንድን ነው? አሜሪካኖች ስለ ግፍ የማውራት ሞራል አላቸው? የሰው አገር ገብተው ሰው…

በ169 ታዳጊዎች ላይ ሊፈፀም የነበረ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲቋረጥ ተደረገ

(ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ዋግ ኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር በ169 ታዳጊዎች ላይ ሊፈፀም የነበረ ያለ እድሜ ጋብቻ እንዲቋረጥ መደረጉን የዞኑ ሴቶች፣ ህፃናትና ወጣቶች መምሪያ ገለጸ፡፡ በመምሪያው የሴቶች ግንዛቤ ንቅናቄ ባለሙያ…

“ፍትህ ለትግራይ! ሞት ለመከላከያ ሰራዊትና … በትግራይ ሕዝብ ስም ትህነግ የመዘዙ ምንጭ ላይሆን?

ድሮ ገና በፊት የወደፊቱ የታያቸው ” በስሜ አታድርጉት በሉዋቸው” ሲሉ እያለቀሱ ለምነዋል። ጀርመኖች አይሁዶችን ሲጨፈጭፉ ነበር የወደፊቱ የታያቸው ጀርመኖች ” do not do it by my name” ያሉትና ገዢዎቹን የተቃወሙት…

አማራ ክልል ባልታወቁ ታጣቂዎች ታግተው የነበሩ 4 ሰዎች ተለቀቁ

በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ባላፈው ማክሰኞ ከሽንፋ ወደ መተማ (ገንዳ ውሀ) ሲጓዝ በነበረ ተሸከርካሪ ባልታወቁ ታጣቂዎች ታግተው የነበሩ 4 ሰዎች መለቀቃቸውን የአካባቢው ነዋሪና እና የዞኑ አስተዳደር አስታውቀዋል፡፡አንድ የሽንፋ ከተማ…