Month: February 2021
ኢትዮ 12 ዜና - ሮይተርስ ሃምሳ የተመረጡ ሰዎችን በምርጫና በትግራይ ቀውስ ጉዳይ ለመንጋገር ወደ አዲስ አበባ እንደሚያቀና ኢትዮ 12 ሰምታለች። እንደ ወሬው ከሆነ ሮይተርስ አስገራሚ የተባሉ እቅዶች የያዘ ሲሆን ሊያገናቸው ካሰባ...
የጀነራሎቹ ጀግንነትና ጓዳዊነት-ከበር ተክላይ - አዲጉዶም !ጁንታው በሰሜን ዕዝ ላይ ጥቅምት 24 ምሽት 2013 ዓ.ም የፈፀመውን ጥቃት ተከትሎ ፣ በራያ ግንባር ፣ የጋዜጠኞችን ቡድን ለማስተባበርና ለመከላከያ ሚዲያ ለመዘገብ ከስራ...
በሁለት ቀናት ውስጥ ለአራተኛ ጊዜ የዕሳት ቃጠሎ በአዲስ አበባ ደርሷል። ቃጠሎውን ማን እያደረሰው እንደሆነ እስካሁን በግልጽ ባይታወቅም በጉለሌ እጽዋት ማዕከል ውስጥ የተነሣው የእሳት ቃጠሎ አድርሰዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች በህዝብ ...
ኢትዮ 12 ዜና - የቀድሞው የትግራይ ክልል መሪ ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ድምጽ እንደሆነ ተገልጾ ይፋ ሲደረግ በርካታ የውጭ ሚዲያዎች አስቀድመው የጠቀሱት " ድምጹን ማረጋገጥ አልቻልንም" በሚል ነው። ቢቢሲ፣ሬውተርስ፣ ጀርመን ድምጽ...
የደብረጽዮን ድምጽ ተሰማ ከተባለ በሁዋላ በፓልቶክ የትህነግ ወዳጆች ውይይት ላይ " የአብይ መንግስት አንድ እገሩ አፋፍ ላይ ነው። ቶሎ ቶሎ ከኦሮሞና ከሲዳማ ጋር የኮንፌደሪሽን ግንኙነት ማድረግ አለብን፤ እነሱም እኛም ነጻ አገር ...
የናጠጡ አገሮች የኮቪድ19 ክትባት እየተሻሙ ገዝተው፤ እየተጣደፉ ዜጎቻቸውን መከተብ ቢጀምሩም አፍሪካ እጅጉን ዘግይታለች። ከአንድ ቢሊዮን በላይ ዜጎች ካሏት አኅጉር እስካሁን ክትባት መስጠት የቻለችው ጊኒ ብቻ ነች። ያውም ለ25 ሰ...
DDT ፤ወይም /Dichlorodiphenyltrichloroethane/ ፤ በመባል የሚታወቀው ሰው ሰራሽ መርዛማ ንጥረ ነገር የወባ ትንኝንና የተለያዩ ሰብሎችን የሚያጠፉ ነፍሳት...