Month: April 2021
መንግሥት በምርጫ ዙሪያ በመቶ ሺሕ የሚቆጠር ካድሬ እስካለፈው እሑድ ድረስ ማሠልጠኑን፣ ማክሰኞ መጋቢት 21 ቀን 2013 ዓ.ም. በተካሄደው የአዲስ ወግ ውይይት ላይ የተገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) ተናግረው፣ ዘን...
በለውጡ ሂደት የተመዘገቡ አንኳር ውጤቶች በዴሞክራሲ ስም ምሎና ተገዝቶ ወደ ስልጣን የወጣው ህወሃት መራሹ ኢህአዴግ “አብዮታዊ ዴሞክራሲና ልማታዊ ዴሞክራሲ” በሚል ርእዮት ስም ለ27 ዓመታት አገሪቷንና ህዝቧን እንዳሻው ሲያደርግ ቆ...
መጋቢት 22 ቀን 2013. የጉዞ ማስታወሻ ‹‹ሰብዓዊነትና ፍቅር ለትግራይና ለመተከል ›› በሚል ከአርቲስት ፣ አክቲቪስትና የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ታማኝ በየነ ጋር ድጋፍ የማሰባሰብ ስራ መስራት ከጀመርኩ ሁለት ወር ሲጠጋኝ ነው ፡...
“--ለዜጎች የሚሻለው በቋንቋ ግድግድ አጥር ውስጥ መታጠር ሳይሆን ዴሞክራሲያዊ መብቱ ተከብሮ፣ በዕኩልነት የሚኖርበት ሐገር ባለቤት መሆን ነው፡፡--” ወሎ የዘርም ሆነ የኃይማኖት አግላይነት የሌለበት ሁሉን አቃፊ ክ/ሐገር ወይም ብ...
ባለፉት ሦስት ዓመታት በተለያዩ የሀገራችን አካባቢዎች በተለይም በኦሮሚያ እና በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ዜጎች በማንነታቸው እየተለዩ በአሰቃቂ ሁኔታ በተደጋጋሚ ጥቃት ሲደርስባቸው ቆይቷል። በአጣዬና በሌሎችም አካባቢዎች ተመሳሳይ ድር...
"…የድሃ ሞት እና ጭፍጨፋ እንዲሁም ያልተረጋጋች ሃገር መፍጠር የእርካታ ምንጫቸውና መኖሪያቸው ያደረጉ ኃይሎችን ያለምህረት የመታገል እንዲሁም በየደረጃው ኃላፊነታቸውን የማይወጡ አካላትን ተጠያቂ የማድረግ ሥራው ተጠናክሮ ይቀጥላል"...
ተከሳሽ ያሲን ባሙድ ኢብራሂም ይባላል የ60 አመት እድሜ ያለዉ ግለሰብ ሲሆን የ9 አመት ህጻን ልጅን አስገድዶ በመድፈሩ ምክንያት በፈፀመው በህፃናት ልጆች ላይ በሚፈፀም የግብረ ስጋ ድፍረት ወንጀል በዐቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶበትና ...
በኢትዮጵያ የፖለቲካ ታሪክ ብዙ ዋጋ ከከፈሉ ሰዎች መካከል በግንባር ቀደምትነት ስማቸው ይጠቀሳል። በተለይም ባለፉት 27 ዓመታት ህወሓት መራሹ ስርዓት በህዝቦች ላይ የሚፈፅመውን ግፍና በደል በይፋ በመቃወም፣ የቀረበላቸውን መደለያ ...
1ከክስ ነፃ የማድረግ ምንነትና አይነት ከክስ ነፃ ማድረግ ማለት ከቃሉ መረዳት እንደሚቻለው በህግ ከሚጣል ግዴታ፣ ከመከሰስ ወይም ከቅጣት ነፃ ለማድረግ የሚወሰን ውሳኔ ነው፡፡ ከክስ ነፃ ማድረግ የተለያየ አይነት ያለው ሲሆን ምስክ...
የ26 ዓመቷ ወጣት ራሄል በሲቪል ኢንጅነሪንግ የ26 ዓመቷ ወጣት ራሄል በሲቪል ኢንጅነሪንግ የትምህርት መስክ ተመርቃ በስራ ላይ የምትገኝ ወጣት ነበረች፡፡ ከተከሳሹ ከድር ሽፈራው ጋር የፍቅር ጓደኝነት እንደነበራቸው እና ከቤተሰቦቿ...
እነ ስብሃት ነጋ በትግራይ ክልል ፍርድ ቤት ጉዳያችን ይታይልን ሲሉ ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ሆነ፡፡ ባለፈው ቀጠሮ ተጠርጣሪዎቹ ጉዳያችን በፌደራል ፍርድ ቤት ሳይሆን በትግራይ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው መታየት ያለበት ሲሉ አቤቱታ...
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽነር ዶክተር ዳንኤል በቀለ ልክ ትህነግና ኦነግ ይጠይቁት እንደነበረውና በሚዲያ ኢትዮጵያ ላይ አነጣጥረው ዘመቻ የከፈቱት በስተመጨረሻ አቋማቸውን ይፋ እንዳደረጉት የሽግግር መንግስት ይመስረት የሚል ይዘ...
አክሊሉ አሞሼ፣አጥናፉ ስላቶ፣ፀጋዬ ሀ/ማርያምና ደስታ ህዝቅኤል የተባሉ አራት ግለሰቦች ሀሰተኛ የሆነ የአሜሪካ ዶላር ሲያዘዋውሩ በክትትል የተደረሰባቸዉና የተያዙ በመሆኑ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ የወንጀል ህግ አንቀፅ 32/...
በ1976-77 ዓ.ም ከቀድሞው ላስታ አውራጃ ወደተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በግዳጅ ተወስደው እንዲሰፍሩ ከተደረጉት ላስቴዎች መካከል እኔና እናቴ እንገኝበታለን፡፡ በወቅቱ በነበሩት የገበሬ ማህበራት አማካኝነት ከየአካባቢው ቤተሰቦች ...
የተፈለገው ሁለቱን ክልሎችና የአንድ ፓርቲ አመራሮች የማተራመሱ እቅድ እየስመረ ይመስላል። ጥቃት እንደደረሰ በቅጽበት ውስጥ ዘገናኝ የቪዲዮ መረጃ የሚላክላቸው ተባባሪዎች "ኦሮሞ አማራን ገደለ" እያሉ የሚያሰራጩት የትርምስ እቅድ እ...
ፌስቡክ የኢትዮጵያ ምርጫን ተከትሎ መራጮች ትክክለኛ መረጃ እንዲያገኙ የሚያስችል ሁኔታ ለማመቻቸት እና ገፁን የተሳሳተ መረጃ ለመልቀቅ የሚጠቀሙበት ደንበኞቹ ላይ እርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል። የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ከተሳሳተ መረጃ...